Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ረፋድ ላይ ነው፤ ሻይ ለመጠጣት አንድ ካፌ ገባሁ፡፡ ከተቀመጥኩበት ፊት ለፊት፣ ወጣቶች ተቀምጠዋል - ሁለት ወንዶችና አንድ ሴት ሦስት ዓመት ዕድሜ የማይሞላው የሴቷ ልጅ አብሯቸው አለ፡፡ ሴቷ የተማረችና ዘመናዊ የምትመስል በ20ዎቹ መጨረሻ የምትገመት ወጣት ናት፡፡ ሴቷ ከአንደኛው ወጣት ጋር ቁም…
Rate this item
(1 Vote)
ዘመን በዘመን ላይ በተሻገረ ቁጥር ቴክኖሎጂው እልፍ እየሆነ መጓዝን ልማድ አድርጐታል፡ የኢንዱስትሪ አብዮት (Industrial revolution) መከሰትን ተከትሎ በሒደት እየዘመነ ያለው ቴክኖሎጂ ዓለምን ወደ ትንሽ መንደርነት ለመለወጥ አብቅቶታል፡ከዘመን ወደ ዘመን የሰው ልጅ በሚኖረው ሰንሰለታዊ ቅብብሎሽ ውስጥ ጥቂቶች በሚኖራቸው ሚና 7 ቢሊዮንን…
Rate this item
(1 Vote)
በጃንሆይ ሀይለ ስላሴ ዘመን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በምንማርበት ጊዜ የታሪክ አስተማሪያችን Mr Soloduhin የሚባል ሩስኪ ነበር፡፡ ረዥም ዘንካታ ነው፡፡ መነፅር ያደርጋል፣ አይኑ ሰማያዊ፡፡ ከሌሎቹ ፕሮፌሰሮች ለየት ያለ ሰው፡፡Test ወይም ፈተና ሲኖር፣ ሌሎቹ A, B+, C የሚል ማርክ ይሰጡናል፣ በቃ፡፡ ሚስተር ሶሎዱሂን…
Rate this item
(0 votes)
እንደምታስታውሱት፤ ሾፐን አወር፤ “ካትን አንብቦ ያልተረዳ ሰው ነፍስ አወቀ ማለት አይቻልም” ብሎ ነበር፡ እኔም የእርሱን ቃል ተውሼ፤ “ገና ከዘገባ ያለፈ የትረካ ቅርፅ ያላገኘውን ይህን ዘመናችንን ያልተረዳ ሰው፤ ነፍስ አወቀ ማለት አይቻልም” እያልኩ ነው፡፡ ደግሞም ታስታውሳላችሁ፤ ስፔንሰር የሚሉት ሊቅ “ካንትን አንብቤ…
Rate this item
(3 votes)
ሦስት ታላላቅ ሰዎች በአራስነታቸው በቅርጫት ተደርገው ወደ ወንዝ ተጥለዋል፡፡ ያውም በወላጅ እናቶቻቸው፡፡ (ካማተብን በኋላ ስንቀጥል) የመጀመሪያው ባለታሪካችን ድንጋይ ላይ ታሪኩ ተቀርፆ የተገኘ ግብፃዊ ነው፡፡ የሴማዊ ሥርወ መንግሥት መስራች የሆነው ንጉስ ሳርጎን (Sargon) ከክርስቶስ ልደት በፊት በ2ሺህ 360 ላይ በፃፈው የህይወት…
Rate this item
(0 votes)
በዚህ ርዕሰ - ጉዳይ ላይ ለመወጋወግ ሳሰላስል በሀሳቤ ወደ ስነ-ቃልነት እየተሸጋገረ ያለ አንድ ሕዝባዊ ግጥም ትዝ አለኝ!“እስከዛሬ ድረስ የስጋ ጣዕም ሳላቅ እንዴት ይጣፍጣል ታናሽና ታላቅ!”(እዚህች ላይ! ማነሽ እህቴ! አላማችን በቀጥታ እንጅ በቅኔ ለመወጋወግ ስላልሆነ ይሄ የ”ታናሽና ታላቅ” ጉዳይ ተነሳ ብለሽ…