Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
አሁን፤ በመላው ደቡብ አፍሪቃና በአህጉር አፍሪቃ፤ እንዲሁም በሌላው ዓለም በኒልሠን ማንዴላና በነፃነትና ፍትህ ወዳጆች ዘንድ የማንዴላ ልደት እየተከበረ ነው፡፡ ከዘጠና ሶስት ዓመታት በፊት በአህጉር አፍሪቃ ደቡባዊ ክፍል፣ በደቡብ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ኒልሠን ማንዴላ የተሠኘ ሠው በተወለደበት ወቅት፣ የአፓርታይድ ሥርዓት መድልኦና ግፍ…
Rate this item
(0 votes)
በሐምሌ9 ቀን 2003 ዓ.ም በወጣውአዲስአድማስጋዜጣላይ..ሳይንሳዊማስረጃወይስማወናበጃ..የሚል ጽሁፍአነበብኩኝ፡፡ሐፊው ጻፋቸውቃናአክራሪ..እምነተቢስ..መሆናቸውግልጽነው፡፡እኝህ ሰው ..በሃሳብ ሾተላቸው.. ልክ ሊያስገቡኝ በ..ምንም የለማውያን.. መንፈስ ብቅ ማለታቸው ገረመኝና ይህችን ያህል ነገር እጽፍ ዘንድ እንደገና በአዲስ አድማስ በኩል የብዕር ኩርኩሜን ብቅ አደረኳት፡፡ መቼም ማሰብ ካለማሰብ እጅጉን የሚልቅ ለመሆኑ ብዙ ማጣቀሻ አያሻውም፡፡
Monday, 27 June 2011 16:14

ማህበረሰብ እና ግለሰብ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የተከበራችሁ አንባብያንዕ- ስናስብና ስንናገር እንዲመቸን (በቀላሉ እንዲታሰበን) በጥቅሉ ማህበረሰብ እንላለን እንጂ ይሄ ..ማህበረሰብ.. የምንለው ነገር በተጨባጩ አለም ውስጥ የለም፡፡ እንግዲያው ማን ነው ያለው? ግለሰቦች ናቸው፣ እያንዳንዳቸው መልኩም ባህሪዩም ከማናቸውም የተለየ፣ ራሱን የቻለ Universe.
Monday, 27 June 2011 16:12

የህብረ ቃሉ ምስጢር

Written by
Rate this item
(5 votes)
ሊቃውንቶቹ ለምን እውቀታቸውን ደበቁን?... ለምን የስልጣኔው ድልድይ ተሰበረ? ስልጣኔ እንደነበረ ሐውልቶቹ ይመሰክራሉ፡፡ ሚስጢሩን መፍቻ ቋንቋ ይዘው የተቀመጡት ለምን ለኛ በጨለማ ለምንጓዘው መግባቢያውን አልሰጡንም? ፕሮማቲየስ እንኳን በራሱ እጅ ያልሆነውን የአማልክት ንብረት ሰርቆ ለሰው ሰጥቷል፡፡ የእውቀት እሳቱን ከኦሊምፒያ አውርዶ ለሰው ለኩሷል፡፡ አማልእክቶቹን…