ህብረተሰብ

Wednesday, 04 September 2024 00:00

አበባ አየኽ ወይ?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“እቴ አበባ እቴ አበባዬ አዬ እቴ አበባዬእቴ አበባ ስትለኝ ከርማአዬ እቴ አበባዬጥላኝ ሔደች ባ’ምሌ ጨለማአዬ እቴ አበባዬ……..”ሰላም ለኪ፤ በትዕቢት ሳይኾን በመውደድ ስጋት ለወረሳት ልብህ! እጅ ነስቻለኹ እጅግ ውብ ለኾነው ለነፍስኽ ማማር። ሰላም ይኹንለት ከሐምሌ ጭጋግ ጋር ለሚጨፈግገው ስሜትህ፣ ከነሐሴ ዝናብ…
Rate this item
(1 Vote)
አጼ ፋሲል ካረፉ በኋላ የአባታቸውን አልጋ ወርሰው፣ አዕላፍ ሰገድ ዮሐንስ ቀዳማዊ ተብለው የነገሱት ጻድቁ ዮሐንስ፣ የንግሥና ዘመናቸው በርካታ አስደናቂ ነገሮች የተከናወኑበት እንደነበረ ታሪክም አፈ-ታሪክም ያስረዳሉ፡፡ ለዚህ ጽሑፍ ዓላማ ሲባል የመላጣውን አህያ ታሪክና የንጉሡን አዋጅ እንጠቅሳለን፡፡ ከዘመነ-መንግሥታቸው በአንዱ ዕለት ጀርባው በጨው…
Tuesday, 03 September 2024 00:00

ዝክረ - ነቢይ መኮንን

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “የመጨረሻው ፈተና” - ሂሳዊ ዳሰሳ ርእስ: የመጨረሻው ፈተና ደራሲ: ኒኮስ ካዛንታኪስ ትርጉም: ማይንጌ ዳሰሳ: ፍጹም ሰለሞን ክፍል 2~ የታችኛው ቅርፊትኢየሱስም ከተቸነከረበት መስቀል ወርዷል። የመላ ዓለሙን መዳኛ የመስቀል ቀንበር አሽቀንጥሮ ጥሎ ከጎሎጎታ መልስ ተለምዷዊ ኑሮውን የሚኖር አንድ ግለሰብ እናገኛለን። ይህ የዳቦው…
Rate this item
(0 votes)
“የጨነቃት አይጥ ከድመት ትዋጋለች” ጀግንነት ከባህል ጅረት የሚቀዳ የአስተሳሰብ/የአመለካከት ውጤት ይሆን? ማንኛውም ሰው በትንሹም በትልቁም ጉዳይ ተነስቶ ሌላውን ጀግና ወይም ፈሪ ሲለው ይገርመኛል፡፡ ደፋርነትና ጀግንነት የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ ጀግኖች ሁሉ ደፋሮች ናቸው፤ ደፋሮች ሁሉ ግን ጀግኖች አይመስሉኝም፡፡ “ጀግንነት”…
Rate this item
(0 votes)
ዕውቁ ምሁር ፕ/ር አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞተ መለየታቸው ተዘግቧል። እኚሁ ምሁር በአወዛጋቢነታቸው የሚታወቁት ምሁሩ፤ በተለያዩ የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር የትምሕርት ተቋማት በመምሕርነት ማገልገላቸው በሰፊው…
Rate this item
(0 votes)
ሕልፈተ ሕይወቱ ድንገተኛ መሆኑ ለበርካታ ወዳጆቹ እና አድናቂዎቹ አስደንጋጭ ነበር። የቴአትር እና የፊልም ባለሞያው ኩራባቸው ደነቀ በሚመጡት ዓመታት በርካታ የኪነጥበብ ስራዎችን ለመስራት አቅዶ ሲንቀሳቀስ መክረሙን የሚያውቁ ሁሉ ሐዘናቸው ከባድ ሆኗል።አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ የተወለደው በ1957 ዓ.ም. በሐረር ከተማ፣ ልዩ ስሙ ሸንኮር…
Page 6 of 276