ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለሁለት ሺ ዓመታት ያህል የተደጋገመ ሙከራ ተደርጓል፡፡ ኢትዮጵያውያን ግን አገራቸውን በሌላ ባዕድ ሳያሲዙ ባላቸው ኃይል ሲከላከሉ ቆይተዋል። በኤሮፓም ሆነ በአሲያ ወይም በአፍሪካ የሚነሱ ታላላቅ መንግሥታት ጉልበት እያገኙ ግዛታቸውን በሚያሰፉበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለመደረብ ብዙ ጊዜ ሞክረዋል =…
Rate this item
(0 votes)
ክብር በማማየዐፄ ምኒልክ የክተት አዋጅ በተለያየ የጦር አካዳሚ የሚጠና ሲሆን፤ “የዓለማችን አጭሩ የክተት ዓዋጅ” ተብሎ ይጠራል። አብዛኛው የጦር አዋጅ ከሃያ ገጽ እስከ መቶ ገጽ እንደ ሚፈጅ ልብ ይሏል። የምኒልክ ወርቃማው የክተት ዐዋጅ አንድ ገጽ ባትሞላም፥ ብዙ የሚፈከርበትና በብዙ እንደምታ የሚታይ…
Rate this item
(1 Vote)
በስተርጅናድርሰት፡- ናዲን ጎርዲመርትርጉም፡- ነቢይ መኮንን/የደቡብ አፍሪካ የሥነጽሁፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ/ሰዎች ገጸ-ባህሪ ሲሆኑ እንደ ሰው ልጅ መቆጠራቸው ይቀራል፡፡ ልክ ፕሬዚዳንት ክሩገርል እንደ ተከሉት የብርቱካን ዛፍ ወይም መናፈሻ ውስጥ እንደቆመ ሀውልት አለያም መጀመሪያ ቤተክርስቲያን እንደነበረውና አሁን ቤንዚን ማደያ እንደሆነው አዳራሽ ጣት የሚቀሰርበት…
Rate this item
(2 votes)
ሰው ሆኖ ባገራችን ተወልዶ በህይወት እያለ የጃማይካ ህዝብ አምላክ ስለሆነው ስለ ራስታፋራይ ጃ! ወጋችንን እንቀጥላለን፡፡ እኛ የምናውቃቸው ጃንሆይ በእድሜ እየበሰሉ ሲሄዱ World statesman እየሆኑ ሄዱ - ማለት በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በተለይም እስራኤልና ፍልስጤም የሚኮሩበት ባህል ይመስል ሁልጊዜ በመሳሪያ ሙሉ ትጥቅ…
Rate this item
(2 votes)
በየጁዎች ኪታብ፣ በወልዮቹ ቤት፣ ሃራ ጥጋጥጉን ሥንት ዱዓ ሞልቶዳንዩል አወል ቤት፣ ‘ኑ ብሉኝ’ እያለ የቂሷው ሰደቃ፣ ዒልሙ ተፈትፍቶአደረ ይሉኛል የሸኾቼ ኪታብ የሚቀራው ጠፍቶ።(የጃኖ መንዙማ)፨ ከኢስላማዊ የሥነ-ጽሑፍ ዘርፎች መኻል ኣንዱ መንዙማ ነው። መንዙማ የሚለው ቃል “ነዞመ” ከሚል የዓረብኛ ሥርወ-ቃል የሚገኝ ሲኾን፤…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ አካባቢዎች ሰላም የሰማይ ያህል በራቀበት በዚህ ወቅት ከአንደኛው የሀገራችን ጫፍ ወደ ሌላኛው ለመጓዝ ማሰብ በመጠኑም ቢሆን ልብን ማራዱ አይቀርም፡፡ በሰላም ወጥቶ መግባት ትልቁ የስጋት ምንጭ ነው፡፡ በጉዞዬ ምን ይገጥመኝ ይሆን? ለሰው ልጅ ቅንጣት ርህራሄ በሌላቸው ታጣቂዎች እጅ እወድቅ ይሆን?…
Page 7 of 287