ህብረተሰብ
"--ጃፓንን ከ25ዐ ዓመታት በላይ እንደ ብረት በጠነከረ መዳፍ ያስተዳደረው የቶኩጋዋ ሥርወ መንግሥት ተገረሰሰ፡፡ በመቃብሩም ላይ ሜጂ (የብርሃን ዘመን) ሲሉ የሰየሙት መንግስት ተመሠረተ፡፡ የጃፓን አዲስ ጉዞ ተጀመረ፡፡ አዲሶቹ “የለውጥ ሃይሎች” ጃፓንን ለመለወጥ የወሰዱት የመጀመሪያ እርምጃ፣ በርዕዮተ ዓለም መነታረክ ሳይኾን በዕድገት ከቀደሙት…
Read 1345 times
Published in
ህብረተሰብ
ቀበጧ ቡችላ በጥንት ጊዜ አንዲት ውሻ ከትናንሽ ልጆቿ (ቡችሎች) ጋር በአንድ የእርሻ አካባቢ ላይ ይኖሩ ነበር። በእርሻው አካባቢ የውሃ ጉድጓድም ነበር። እናቲቱ ውሻ ልጆችዋ ወደ ውሃ ጉድጓዱ አቅራቢያ እንዳይደርሱ ወይም በዚያ አካባቢ እንዳይጫወቱ ሳትነግራቸው የቀረችበት ጊዜ የለም፡፡ ሁሌም ትመክራቸው ታስጠነቅቃቸው…
Read 703 times
Published in
ህብረተሰብ
ሙዚቀኛው አንበጣ ውድ ልጆች፡- ከዚህ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፣ ማንንም በቅጡ ሳናውቅ ገጽታውን ብቻ አይተን ወደ ንቀትና ማሾፍ መግባት እንደሌለብን ነው። እጃቸው ላይ ልንወድቅ እንችላለንና፡፡ ሙዚቀኛው አንበጣ በአንድ ብሩህ የመኸር ቀን፣ በሞቃቱ የፀሃይ ብርሃን፣ የጉንዳን ቤተሰብ አባላት እጅጉን በስራ ተጠምደው ነበር።…
Read 639 times
Published in
ህብረተሰብ
ዋዜማ የተባለ ሬዲዮ ጣቢያ፤ ግብጽ ሱዳንና ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ በቅርቡ በተባበሩት አረብ ኢምሬት አስተናጋጅነት ለድርድር እንደሚቀመጡ ዘግቧል። ጣቢያው ያገኘውን መረጃ የበለጠ ለማረጋገጥ በኢትዮጵያ በኩል በድርድሩ ተሳታፊ የሆኑ ማብራሪያ ለመጠየቅ ቢሞክርም፣ ተጠያቂዎቹ ምላሽ ከመስጠት መቆጠባቸውን ጣቢያው አመልክቷል። ጣቢያው ስማቸውን…
Read 9406 times
Published in
ህብረተሰብ
"ለመሆኑ ኢትዮጵያ ማን ናት? ምን ትመስላለች? እንደ ኅብረተ-ሰብዕ እኛ ማን ነን? ማንነታችንን ምን ያህል እናውቃለን? ምን ገጠመን? እንዴት አለፍነው? በገንቢ ጽናትስ ማንነታችንን ይዘን ቀጥለናል ወይ? ራሳችንን እንይ!" ይበል አዘጋጅ፡- ተንስኡ ለንባብ፡፡ይበል አንባቢ፡- በስመ አብ…አቤቱ እውነቱን ግለጥልን፡፡ የሁሉ ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠን፡፡እነሆ፡-…
Read 3306 times
Published in
ህብረተሰብ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ ራቅ ባለ በረሃ ላይ በውበቷ እጅጉን የምትኮራና የምትመካ አንድ የፅጌረዳ አበባ ነበረች። እሷን ክፉኛ የሚያማርራት ብቸኛ ነገር፣ ከአስቀያሚ የቁልቋል ተክል አጠገብ መብቀሏ ነበር።ውቢቷ ፅጌረዳ በየቀኑ ቁልቋሏን በንቀት ስትሰድብና ስታሾፍበት ነው የምትውለው፡፡ ቁልቋሉ ግን ትንፍሽ ብሎ አያውቅም፡፡ ሁሌ…
Read 803 times
Published in
ህብረተሰብ