ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
በእንግሊዝ የጊታር ሽያጭ 80 በመቶ አድጓል የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር እና የአማዞን ኩባንያ መስራች የሆኑት አሜሪካዊው ጄፍ ቤዞስ፣ ባለፈው ሰኞ ብቻ ተጨማሪ 13 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ማፍራታቸውን ተከትሎ አጠቃላይ የተጣራ ሃብታቸው 189 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ቢሊየነሩ ከፍተኛውን የአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
አሮጌ ታክሲዎች ያላቸው ሰዎች በአዲስ ሊለውጡ ይችላሉ ለአገር ውስጥና ለውጪ አገር ቱሪስቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ቱሪስት የታክሲ ሥራ ሊጀምር ነው። “ሄሎ ታክሲ” ከአክሎክ ጀነራል ሞተርስ ጋር በመተባበር፣ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአገር ውስጥና ለውጪ አገር ቱሪስቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ ዘመናዊ የ2020…
Rate this item
(2 votes)
ከአዲስ አበባ በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ሆለታ ከተማ የተገነባውና 700 ሚ. ብር እንደወጣበት የተነገረለት አፍሪካ ውሃ ፋብሪካ፤ባለፈው ሳምንት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የሆለታ ከተማ ከንቲባ አቶ ኡቱካና ኦዳ እንዲሁም የአገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…
Rate this item
(0 votes)
ወረቀት ተኮር የሆነውን የባንክ አሠራር የሚያስቀርና የኢንቨስትመንትና ቴክኖሎጂ ባንክ የሆነው ጃኖ ባንክ በምስረታ ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በምሁራን፣ በባንክ ባለሙያዎች፣ በነጋዴዎችና በኢኮኖሚስቶች አስተባባሪነት በምስረታ ሂደት ላይ ነው የተባለው ጃኖ ባንክ፤ ሙሉ ለሙሉ የዲጂታላይዜሽን አሠራርን ይዞ እንደሚመጣ ተጠቁሟል፡፡ ባንኩ አልሞ ከተነሳቸው የኢንቨስትመንት…
Rate this item
(0 votes)
ሁኔታዎችን እያየን ድጋፉን እንቀጥላለን›› - አቶ አቤ ሳኖ የባንኩ ስራ አስኪያጅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለውንና የአለም ስጋት የሆነውን ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19)ን ቀድሞ ለመከላከል የሚረዳ የ10.ሚ ብር ድጋፍ ለጤና ሚኒስቴር ሰጠ፡፡ ባንኩ ትላንት በዋና መሥሪያ ቤቱ ከቀኑ 9፡00…
Rate this item
(0 votes)
ገርጂ መብራት ሀይልና ጀሞ የሚገኘው ኦልማርት ሱፐር ማርኬት፤ በአገራችን የኮሮና ቫይረስን መከሰት ተከትሎ፣ ለአቅመ ደካሞች ከመቶ ሺህ በላይ ብር የሚያወጡ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለገሰ፡፡ ሱፐር ማርኬቱ ይህንን በጎ አድራጎት ያደረገው በተለይም ቫይረሱ በብዛት ያጠቃቸዋል ለተባሉት አረጋዊያን ሲሆን በዚህም ምክንያት ለመቄዶኒያ…