ንግድና ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ባለሙያዎች ማህበር ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር `Recent developments in the construction industry` በሚል መሪ ሃሳብ ከነገ በስቲያ ሰኞ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኢሲኤ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግማሽ ቀን ጉባኤ ያካሂዳል፡፡ በጉባኤው ላይ ከተለያዩ አገራት የሚመጡ እንግዶች የሚሳተፉ ሲሆን…
Read 1621 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“እኛ ንቦቹ ሊሰጡን የተዘጋጁትን ያህል ማለብ አልቻልንም” ኢትዮጵያ ከ130 ዓመታት ላይ ባደጉ አገራት በሞኖፖል ተይዞ የቆየውን፣ በአፍሪካ ምድር ከደቡብ አፍሪካ በመቀጠል፣ 2ኛውን ኢፒሞንዲያ (የንብ ሀብት) ሲምፖዚየም፣ “በምግብ ምርት ሂደት ውስጥ የንቦች ሚና” በሚል መሪ ሐሳብ በቅርቡ ታዘጋጃለች፡፡ የሲምፖዚየሙ አዘጋጅ የኢትዮጵያ…
Read 2428 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት ወይም ያልተጣራ 938 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ጥቅምት 24 ቀን 2011 ባንኩ በሚሊኒየም አዳራሽ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ…
Read 2334 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አቢሲኒያ ባንክ ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት ያልተጣራ 765.7 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ገለጸ፡፡ ባንኩ የዛሬ ሳምንት በሂልተን ሆቴል ባደረገው የባለአክሲዮኖች 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መሠረት ታዬ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፣…
Read 1995 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 17 November 2018 11:17
ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የጥርስ ሕክምና የሚሰጠው ግሪን ላይፍ ክሊኒክ ሥራ ጀመረ
Written by መንግስቱ አበበ
ሕሙማን አሜሪካና አውሮፓ ሄደው የሚያገኙትን ጥራት ያለው የጥርስ ሕክምና እዚሁ ለመስጠት ዓለም በወቅቱ በደረሰበት የመጨረሻ ቴክኖሎጂ ተደራጅቶ አገልግሎት መጀመሩን ግሪን ላይፍ ልዩ የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ አስታወቀ፡፡ ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃ ላለው የጥርስ ሕክምና ክሊኒኮች የሚሰጠውን “ግሪን ላይሰንስ” ይዞ በዚህ ዓመት…
Read 3105 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኤግዚቢሽን አካሂዳለሁ ብሎ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም በአጋጣሚ ነው ኢቬንት ወደ ማዘጋጀት የገባችው። “መጀመሪያ የመጣልኝ ማስታወቂያ ከኢቬንት ጋር የተያያዘ፣ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ማስተዋወቅ ነበር፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን የሚሰሩ ስራዎች ነበሩ፡፡ ጉምሩክ ጉዳይ ማስፈፀም፣ የአገር ውስጥ ኩባንያዎችን ማምጣት፣ እንግዶች የሚመጡበትን መንገድ መከታተል…
Read 1907 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ