ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ማዕከሉን ለማደራጀት 230 ሚ. ብር ፈጅቷል ዳሽን ባንክ በአይነቱ የተለየና በግል ባንኮች ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን “Tier lll” የተሰኘ ዘመናዊ የመረጃ ማዕከል ሐሙስ ረፋድ ላይ በዋና መስሪያ ቤቱ አስመርቆ ስራ ጀመረ። ይህን የመረጃ ማዕከል ለማደራጀት ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉም…
Rate this item
(0 votes)
ግንባታው 13 ዓመታትን የፈጀውና 750 ሚ. ብር ወጪ የተደረገበት ቢሾፍቱ ቲኬ ሆቴልና ሪዞርት ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ይመረቃል። በቢሾፍቱ ሀይቅ ዳር የተገነባውና ባለ አምስት ኮከብ ደረጃ እንዳለው የተነገረለት “ቢሾፍቱ ቲኬ ሆቴልና ሪዞርት”፤ ከሌሎቹ ሆቴልና ሪዞርቶች የሚለይበት በርካታ መሰረተ ልማቶች እንዳሉት…
Rate this item
(1 Vote)
 የ972 ኩባንያዎችን ፈቃድ መሰረዙንም ማዕድን ሚኒስቴር ባለፉት 11 ወራት ብቻ 513.9 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን አስታወቀ። የተገኘው የውጪ ምንዛሬ ከቡና ከተገኘው የዶላር መጠን በሁለተኛነት ደረጃ የሚያሰልፈው መሆኑም ታውቋል።የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ታከለ ኡማ ባለፈው ረቡዕ በጽ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ…
Rate this item
(0 votes)
 በተለምዶ ሰባ ደረጃ በሚባለው አካባቢ ተወልደው ፈረንሳይ ለጋሲዮን በተሰኘው ሰፈር ነው ያደጉት፡፡ የወታደር ልጅ እንደሆኑ የሚገልፁት እንግዳችን፤ ገና የ4 ዓመት ህፃን እያሉ አባታቸው በመሞታቸው በጠንካራ እናት እጅ እንዳደጉ በኩራት ይናገራሉ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማኔጅመንት፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከጅማ ዩኒቨርስቲ…
Rate this item
(1 Vote)
ሃቅ መልቲሚድያ እና ፕሪሚየር ኢንቨስትመንት ኮንሰልትስ በመተባበር ጥራት ያላቸው ምርቶች ለሚያመርቱ 500 የኢትዮጵያ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች፣ በአፍሪካና በመላው አለም ምርቶቻቸውን በማስተዋወቅ ከገበያና ከኢንቨስተሮች ጋር የሚያገናኝ የ5 አመት ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ። የፕሮጀክቱ ዋና አላማ ጥራት ያላቸው ምርቶችን የሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪዎች ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ብሎም የነገ ሃገር ተረካቢ ዜጎችን በዕውቀት ለማነጽ የሚደረገውን ሁለገብ ሀገራዊ ጥረት ለማገዝ፣ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በተመረጡ 66 የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ኮምፒውተሮች፣ ልዩ ልዩ የትምህርት ቤት መገልገያ መሳሪያዎችንና ከፍተኛ ፍጥነት ያለው መደበኛ የብሮድባንድ ኢንተርኔት…
Page 4 of 79