ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ቴክኖ ሞባይል ዓለማችን የደረሰበት ሞባይል የቴክኖሎጂ ደረጃ ያሳያል የተባለለትን የፋንተም ቪፎልድ (Phantum V told) ሞባይሉን ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ፡፡በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ የቴክኖ ሞባይ ብራንድ ማኔጀር አቶ ኤሊክ እንደተናገሩት ኩባንያው እጅግ ዘመናዊውን የፋንተም ቪ ፎልድ ሞባይል ለገበያ ከሚያቀርብባቸው…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ እንዳላት የታሪክ የባህልና የተፈጥሮ ጸጋ፤ የቱሪዝም ዘርፉ ተጠናክሮ ለአገሪቱ የሚገባትን ያህል ጥቅም እያስገኘ አይደለም የሚለው ሃሳብ ሲወተወትበት የኖረ ጉዳይ ነው፡፡ ምንም እንኳን አገሪቱ እንዳላት አቅም ያህል ባይሆንም እስከ 2019 እ.ኤ.አ. ድረስ የቱሪዝም ዘርፉ ከፍተኛ እመርታን እያሳየ ነበር፡፡በ2019 እ.ኤ.አ. ከ800…
Rate this item
(4 votes)
የ32 ኩባንያዎች ባለቤትና የ3 ሺ ሰራተኞች አስተዳዳሪ ሆነዋል በኦሮሚያ ክልል ቦሬ ወረዳ፣ ኮቲኮ ቀበሌ፣ በ1964 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ አርሶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አባታቸው ከአራት ሚስቶቻቸው ከወለዷቸው 44 ልጆች 39ኛ ልጅ ናቸው፡፡ በቦሬ ከተማ በካቶሊክ ሚሽነሪዎች በተከፈተው “ጎሳ” የተሰኘ ት/ቤት ለመማር…
Rate this item
(2 votes)
በ20 ዓመታት ውስጥ ባለ ብዙ ፋሲሊቲ ሜትሮፖሊስ (ከተማ) ለማቋቋም አቅዷል ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ዓመታዊ የሽያጭ ዕቅዱን በ65 በመቶ በማሳካት 65 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ በተካሄደው ሦስተኛው መደበኛ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነፃነት…
Rate this item
(1 Vote)
• ሥልጠናው 5G፤ ክላውድ ኮምፒውቲንግ፤ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን--ያካትታል • ሴት መምህራንና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሥልጠናው ተሳትፈዋል የትምህርት ሚኒስቴር ከሁዋዌ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር፤ “ሴቶችን በዲጂታል ክህሎት ማብቃትና የሴቶች አመራርን በቴክኖሎጂ መደገፍ” በሚል መሪ ቃል፣ የዲጂታል ክህሎት ሥልጠና ለሴት መምህራን መሰጠቱ ተገለጸ።የመጀመሪው ዙር ስልጠና…
Rate this item
(3 votes)
ኤስኦኤስ ችልድረን ቪሌጅ በአማራጭ ቤተሰብ ወይም ተቋም ውስጥ የሚያድጉ ወጣቶችን ተደራሽ የሚያደርግ የሶስት ዓመት ተኩል ኘሮጀክት ባለፈው ማክሰኞ መስከረም 10 በስካይላይት ሆቴል ይፋ አደረገ። 95 ሚሊየን ብር የተመደበለት ኘሮጀክቱ፤ “Leave No Youth Behind” ይሰኛል ተብሏል፡፡ በአማራጭ ቤተሰብ ወይም ተቋም ውስጥ…
Page 6 of 82