ንግድና ኢኮኖሚ
“ያለው ጥሬ ዕቃ ከሦስት ዓመት በላይ አያስኬደንም” በኢትዮጵያ ብቸኛው የአልሙኒየም አምራች ኩባንያ “ኢንተር አፍሪካ ኤክስትሩዥን”፤የጥሬ እቃ አቅርቦቱን በማዕድን ቁፋሮ ለማግኘት በማቀድ ለማዕድን ሚኒስቴር የፈቃድ ጥያቄ ማቅረቡን ገለጸ፡፡ ቃሊቲ ቁስቋም ማሪያም አካባቢ የሚገኘውና ከ10 ዓመት በፊት በ45 ሚሊዮን ብር የተመሰረተው ኩባንያው፤በአሁኑ…
Read 2576 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ባለሥልጣን “ሁላችንም ኃላፊነታችንን እንወጣ!” በሚል መሪ ቃል ለ7ኛ ጊዜ የግብርና ቀረጥ ሳምንት እያከበረ ነው፡፡ገቢ የህልውናችን መሰረት ስለሆነ ህብረተሰቡ ስለግብር፣ ታክስና ቀረጥ ያለውን ግንዛቤ ከፍ በማድረግ ርእሰ ጉዳዩ አድርጐ እንዲወያይባቸው ከጥር 23 እስከ የካቲት 1 ቀን የሚቆይ የአንድ ሳምንት…
Read 1885 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከ100ሚ ብር በላይ ወጪ ተደርጐበታል የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ በአሁኑ ወቅት ዓለምና ትላልቅ (ሜትሮ ፖሊታንት) ከተሞች የሚጠቀሙበትን ኤክስ ፒ (XP) የተባለ የመጨረሻ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ትራንስሚተር ዛሬ በ11 ሰዓት በማዘጋጃ ቤት ግቢ በይፋ በማስመረቅ የ18 ሰዓት ቀጥታ ስርጭት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡…
Read 5050 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 31 January 2015 13:03
የእንግሊዝ መንግስት በአንዲት ፊደል ግድፈት የ9 ሚ. ፓውንድ ካሳ ሊከፍል ነው
Written by Administrator
ቴለር ኤንድ ሰንስ የተባለው የእንግሊዝ ኩባንያ፣ የአገሪቱን ኩባንያዎች የመመዝገብ ስልጣን በተሰጠው ካምፓኒስ ሃውስ የተሰኘ የመንግስት ተቋም ላይ፣ ስሜን ሲመዘግብ የአንዲት ፊደል ግድፈት በመፈጸም ለተለያዩ ቀውሶች ዳርጎኛል ሲል በመሰረተው ክስ የ9 ሚሊዮን ፓውንድ ካሳ እንዲከፈለው ፍርድ ቤት እንደበየነ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ፍርዱ…
Read 2061 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፕሬዚዳንቱና 160 ባለስልጣናት ጥቁር መኪና ትተው ነጭ ሊሙዚን መጠቀም ጀምረዋል በመካከለኛው እስያ የምትገኘው ቱርክሜኒስታን፣ የአገሪቱ ዜጎች ከአሁን በኋላ ጥቁር ቀለም ያላቸው መኪኖችን ወደ ግዛቷ እንዳያስገቡ መከልከሏን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የቱርክሜኒስታን የጉምሩክ ባለስልጣናት፣ የአገሪቱ ዜጎች ጥቁር ቀለም ያላቸውን መኪኖች ከውጭ አገራት ገዝተው እንዳያስገቡ…
Read 1833 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአለማችን የሚገኙ እጅግ ከፍተኛ ባለፀጋዎች ነገር ሲነሳ የማይክሮሶፍት ኩባንያ መስራቹ አሜሪካዊው ዊልያም ቢል ጌትስ ከሁሉም ቀድሞ ትውስ ቢለን ፈጽሞ አያስገርምም፡፡ ለምን ቢባል? የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊዮነር ነውና፡፡ ዘንድሮም ቢል ጌትስ የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር መሆኑ ይፋ ተደርጓል፡፡ ይህ ባለፀጋ በሀብቱ…
Read 3105 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ