ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ የህትመትና ማሸግ ኢንዱስትሪው በተለይም የህትመት ዘርፉ ረዥም ዕድሜ ቢኖረውም ዕድገቱ ኋላ ቀር በመሆኑ የተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍት እንኳ ማተም እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡ በሀገር ውስጥ በህትመትና ፓኬጂን የተሰማሩ ድርጅቶች ከውጪዎቹ ልምድ እንዲቀስሙ ፕራና ፕሮሞሽንና የሱዳኑ ኤክስፖ ቲም ከኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማህበር ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
“የፀሐይ ብርሃንን ጭምር ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል እንቀይራለን”ህዳር 13 ቀን 2007 ዓ.ም ለንባብ በበቃው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዕትም ላይ፤የነፋስ ተርባይን የኤሌክትሪክ ሃይልን በተመለከተ ያወጣችሁት ዘገባ ስህተት ነው፡፡ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ እያደገ በሄደ ቁጥር የነፋስ ኃይልን ብቻ ሳይሆን የፀሐይ ብርሃንንም ወደ ኤሌክትሪክ ኢነርጂ…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም የተሰረቁና በኮንትሮባንድ የሚገቡ ስልኮች አገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ የሚያደርግ ስርአት ሊተገብር እንደሆነ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡ ማናቸውም ስልኮች በህጋዊ መንገድ ቀረጥ ተከፍሎባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ በሚል ዓላማ ሥርዓቱ እንደሚተገበር ያስታወቁት የኢትዮ ቴሌኮም የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዱራሂም አህመድ፤ ከዘመድም ሆነ…
Rate this item
(3 votes)
“ኤሌክትሪክ በየሰዓቱ ይጠፋል” በሚል ርዕስ ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣችሁ የወጣውን ፅሁፍ ከአነበብኩት በኋላ ይህንን ሃሳብ ለመሰንዘር ወደድኩኝ፡፡ ፅሁፉ ሙሉ በሙሉ ጉዳዩን የፈተሸ ባይሆንም፣ መደምደምያውም ትክክል ነው ብዬ ባላምንም እንደዚህ ዓይነት አብይ ጥያቄ ይዞ በመነሳቱ ግን አድንቄዋለሁ…
Rate this item
(0 votes)
ለ7 በጎአድራጎት ድርጅቶችና ለአንድ ግለሰብ 2.3 ሚ. ብር ድጋፍ አደረጉበኢትዮጵያ የሕይወት ኢንሹራንስ ድርሻ በጣም ዝቅተኛ ነው በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቀደምት የሆኑት የግል ባንክና የኢንሹራንስ ኩባንያ የተመሰረቱበትን 20ኛ ዓመት እያከበሩ ነው፡፡ ኢህአዴግ ሥልጣን ሲይዝ የሚከተለው ፖሊሲ ነፃ ኢኮኖሚ እንደሚሆን የተገነዘቡ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የካርድ ክፍያን አስቀድሞ የጀመረውን ዳሽን ባንክ፣ ዛሬ ደግሞ ከአሜሪካው ኤክስፕረስ ጋር ባደረገው ስምምነት የኤክስፕረስ ካርድ የያዘ ሰው በኢትዮጵያ አገልግሎት ማግኘት ጀመረ፡፡ የምንሰጠው ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ጥሬ ገንዘብ ሳይዝ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሰው ዓለም አቀፍ ካርድ ከያዘ የእኛን ኤቲ ኤም…