ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ለፈረንሳይ ቡና ያቀርብ የነበረ አንድ ቡና ላኪ ድርጅት “እናዝናለን፣ ያቀረብከው ቡና የአገሪቱን የጥራት ደረጃ መመዘኛ ስለማያሟላ ልንቀበልህ አንችልም” ተብሎ፣ ቡናውን ይዞ መመለሱን አውቃለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ በምታቀርባቸው የተለያዩ የግብርና ምርት ውጤቶችም ላይ ተመሳሳይ ችግሮች እንደሚከሰቱ ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡ ለአንድ ነጋዴ…
Rate this item
(3 votes)
የሊስትሮ ቢዝነሱን ወደ አሜሪካና እንግሊዝ ሊያሻግር አስቧል ለፓርላማ ወጥ ቤት እንቁላል ይሸጥ ነበርዓመታዊ ገቢው ከ4 ሚ. ብር በላይ ደርሷል ሰሞኑን ያነበብኩት የCNN የስኬት ታሪክ መንፈስ የሚያነቃቃ ነው፡፡ በእርግጥ በቀላሉ የሚታመን አይነት አይደለም፡፡ ከምንም ተነስቶ ጫማ እየጠረገ ከሚሊዬነሮች ተርታ መሰለፍ ስለቻለ…
Rate this item
(0 votes)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ (ቢጂአይ) “በጥቅምት አንድ አጥንት” በሚል መሪ ቃል ዛሬና ነገ በኤግዚቢሽን ማዕከል የቢራና የባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ በፌስቲቫሉ ቢራ ይጠጣል፣ ጥሬ ሥጋ (ጮማ) ይቆረጣል፣ በታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ዝግጅት ይደምቃል ተብሏል፡፡ የፌስቲቫሉ ዓላማ ምን እንደሆነ የቢጂአይ ቢራ የአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክት ቤት ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ የሚያካሂደው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ሊካሄድ ነው፡፡ የንግድ ትርኢቱ ከጥቅምት 27 እስከ ህዳር 3 ቀን 2007 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚቆይም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ አቶ…
Rate this item
(1 Vote)
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ቴክኖሎጂን የሚያስቃኘው “5ኛው አዲስ ቢልድ ኮንስትራክሽን” ትናንት ተከፈተ፡፡ ኤግዚቢሽኑ እስከ ማክሰኞ ለህዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ በኤግዚቢሽኑ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቱርክ፣ ከግብፅ፣ ከጀርመን፣ ከኢጣሊያ፣ ከቻይና፣ ከሕንድ፣ ከፊንላንድ፣ ከተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ፣ ከሳዑዲ አረቢያ፣ ከሞሮኮ፣ ከግሪክ፣ ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ኩባንያዎች የተሳተፉ…
Rate this item
(2 votes)
ሲንጋፖር ውስጥ የሚገኘው የናንያንግ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በ2 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ ቻርጅ ተደርጎ 70 በመቶ ሃይል ማጠራቀም የሚችልና ለ20 አመታት ያህል አገልግሎት መስጠት የሚችል የተሻሻለ ዘመናዊ የሞባይል ባትሪ መስራታቸው ተዘገበ፡፡ ሳይንስ ዴይሊ ድረገጽ እንዳስነበበው፣ ተመራማሪዎቹ ከዚህ ቀደም ይጠቀሙበት የነበረውን ግራፋይት…