ንግድና ኢኮኖሚ

Saturday, 09 August 2014 11:34

“አደገኛ አጥር” እና አደጋው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በገጠር ገበሬው መኖርያ ቤቱን በእሾህ ያጥራል፡፡ በከተማ ደግሞ አጥር ከማጠር በተጨማሪ ቤት ጠባቂ ውሻ በማሳደግ፣ “ሃይለኛ ውሻ አለ” የሚሉ ማስጠንቀቂያዎች ተለጥፎ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እንዲህ ያለው ማስጠንቀቂያ “አደገኛ አጥር” በሚል እየተተካ የመጣ ይመስላል፡፡ ቀድሞ በጥቂት ግለሰቦችና…
Rate this item
(0 votes)
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን የምትገኘውን የባኮ ከተማ በ9 ወር ጊዜ ውስጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ያደረገው “ሚና ወተርስ”፤ በውሃ እጥረት የምትታማውን የአዳማ ከተማን የውሃ ችግር ለመፍታት ከኦሮሚያ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ጋር በዛሬው እለት የ193 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት…
Rate this item
(0 votes)
የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአሰበ ተፈሪ ያጠናቀቁት አቶ አስፋው ተፈራ፤ ወደ አዲስ አበባ መጥተው በሊሴ ገብረማርያም፣ በኮልፌ የእደ ጥበብ አዳሪ ትምህርት ቤት፣ በተግባረ ዕድና በመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም የተማሩ ሲሆን ከዚያም በደብረብርሃን ኃይለማርያም ማሞ ትምህርት ቤት የመምህርነት ሥራ እንደ ጀመሩ “እኔ ማን…
Rate this item
(1 Vote)
“ባለሀገሩ አስጐብኚ ድርጅት” አባት አርበኞችን ወደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ወስዶ ለማስጐብኘት እየተንቀሳቀሰ ነው“ግድቡን ጠዋት ጐብኝቼ ማታ ብሞት ገነት እንደምገባ እርግጠኛ ነኝ” - አባት አርበኛ ትክክለኛ ስሙ ተሾመ አየለ ቢሆንም ብዙዎች “ባለሀገሩ” በሚል ስያሜው የበለጠ ያውቁታል፡፡ ዘወትር በሚለብሰው ባህላዊ ልብስና በሚያጎፍረው…
Rate this item
(5 votes)
“ባለሀገሩ አስጐብኚ ድርጅት” አባት አርበኞችን ወደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ወስዶ ለማስጐብኘት እየተንቀሳቀሰ ነው“ግድቡን ጠዋት ጐብኝቼ ማታ ብሞት ገነት እንደምገባ እርግጠኛ ነኝ” - አባት አርበኛ ትክክለኛ ስሙ ተሾመ አየለ ቢሆንም ብዙዎች “ባለሀገሩ” በሚል ስያሜው የበለጠ ያውቁታል፡፡ ዘወትር በሚለብሰው ባህላዊ ልብስና በሚያጎፍረው…
Rate this item
(0 votes)
የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ባህርዳር ከተማ በ43 ሚ. ብር የተገነባው ሆምላንድ ኢንተርናሽናል ሆቴል ዛሬ እንደሚመረቅ የሆቴሉ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አቶ ሙሉጌታ ቢያዝን ለአዲስ አድማስ አስታወቁ፡፡ ሆምላንድ ሆቴል ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በሶስት ኮከብ ደረጃ አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱን የተናገሩት ባለቤቱ፤ በከፍተኛ ወጪ የማስፋፊያ…