ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
አንድ የሩሲያ ባለሃብት ወደ ኢትዮጵያ ያስገቧቸው ሶስት አይነት ቮድካዎች በትላንትናው ምሽት በሂልተን ሆቴል ለትውውቅ ቀረቡ፡፡ የቮድካዎቹን ትውውቅ የማስተባበር ኃላፊነት የወሰደው የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል ሲሆን ሶስቱ ቮድካዎች ፎርቲ ዲግሪ፣ ኢምፔሪያል እና ጎልድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ማዕከሉ በስነ ፅሁፍ፣ በስዕል፣ በሙዚቃ፣ በቱሪዝም፣…
Rate this item
(2 votes)
የአገር ውስጥ ባለሀብቶች በእርግጥ በአብዛኛው የተሰማሩት በንግድና በአገልግሎት ዘርፍ ነው። እነሱን ወደ ማኑፋክቸሪንግ ለማምጣት ቀላል ባይሆንም ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ ማኑፋክቸሪንግ ትልቅ ካፒታል፣ ቴክኖሎጂ፣ እውቀትና የማኔጅመንት ብቃት ይጠይቃል፡፡ሱዳናዊ ናቸው - የናጠጡ ባለሀብት፡፡ ዋና መ/ቤታቸውን ዱባይ አድርገው ናዝቴክ ፔትሮሊየም ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተባለ…
Rate this item
(1 Vote)
ሊሲና አፈጻጸም ካልተጣጣመ ከባድ አደጋ ይፈጥራል - የእስራኤል የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባልቢሮክራሲ የሰለቸው ኢንቨስተር አማራጩ ጥሎ መሄድ ነው በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሚ/ር አቪጋዶር ሊበርማን የተመራ 50 አባላት ያሉት የቢዝነስ ልዑካን ቡድን ሰሞኑን ከኢትዮጵያ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የልዑካን…
Rate this item
(3 votes)
ኮንሶ ወረዳ ከሶስት አመታት ወዲህ በበርካታ ቱሪስቶች አይን ውስጥ እየገባች መጥታለች፡፡ ቱሪስቶቹ ግን የተሟላ ማረፊያና አገልግሎት ቢፈልጉም ካራት ከተማ ገና በእንቅስቃሴ ላይ በመሆኗ የእንግዶቿን ፍላጐት ለማሟላት እየተፍጨረጨረች ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከከተማዋ አናት ላይ በሚገኘው ከፍተኛ ቦታ ላይ የተንጣለለው “ካንታ ሎጅ”…
Rate this item
(8 votes)
ገብርኤሉ ተረፈ ይባላል፤ ትውልድና እድገቱ ጎጃም ደጀን አካባቢ ነው፡፡ በለጋ ዕድሜው ወላጆቹን በሞት ያጣው ገብርኤሉ፤ ከልጅነቱ ጀምሮ ገንዘብ ሊያስገኙ የሚችሉ ነገሮችን እየሰራ በመሸጥ ራሱን እያገዘ ኖሯል፡፡ የጫማ መስፊያ ወስፌ በመስራት የራሱን ገቢ ማግኘት የጀመረው የ32 ዓመቱ ወጣት፤ ለሆቴሎች የማስታወቂያ ፅሁፍ…
Rate this item
(1 Vote)
የኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ)፣ ኤልጂ እና ዎርልድ ቱጌዘር የተባሉ ድርጅቶች፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር የፈጠራ ማዕከል ለማቋቋም በትጋት እየሰሩ መሆኑን አማካሪው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የሕግ፣ የአስተዳደር፣ የሥልጠና ትብብር፣ የተማሪዎች አያያዝና የስትራቴጂክ ፕላን መመሪያዎች ተዘጋጅተው በግምገማ ሂደት ላይ መሆናቸውን የጠቀሰው ኮሚቴው፤ ጎን…