ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
የጋዜጦች ሕትመት መዘየግት እስከ ነሐሴ ይዘልቃልብርሃንና ሰላም ከደንበኞች ጋር የተጠያቂነት ውል ሊፈራረም ነውየሞባይል ካርድና “ሰላምታ” መጽሔትን ለማተም አቅዷልለሰራተኞቹ የ97 በመቶ የደሞዝ ጭማሪ ሊያደርግ ነው ወደ ግቢው ስንገባ ሰራተኞች የዕለቱን ሥራ ጨርሰው እየወጡ ነበር፡፡ አካሄዳችን የድርጅቱን ሥራ አስኪያጅ ለማነጋገር ነው፤ ቀጠሮ…
Rate this item
(0 votes)
የኃይል መቆራረጥና የጥሬ ዕቃ አቅርቦት ዋና ፈተና ሆኗል ድሬደዋ ጨርቃጨርቅ በሶስት ዓመት ውስጥ ለ402 ቀናት መብራት አላገኘም ድሬደዋ የምግብ ኮምፕሌክስ በመብራት መቋረጥ በቀን 200 ሺ ብር እያጣ ነው ባለፈው ሳምንት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ከተለያዩ ሚዲያዎች ለተውጣጡ ጋዜጠኞች የጉብኝት ፕሮግራም…
Rate this item
(13 votes)
ለኪሳራ የዳረገን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ነው ፋብሪካው ውስጥ ያሉት ንብረቶች የደንበኞች ናቸው ችግሩ ከተፈታ በሀገሬ ላይ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ ከሁለት ዓመት በፊት የተዘጋው “ሆላንድ ካር” በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሲሆን በአጭር ዓመታት ውስጥ ባሳየው የስራ “አፈፃፀም የአፍሪካ ምርጥ ኩባንያ…
Rate this item
(2 votes)
በታሪካዊው የመርካቶ ዘጋቢ ፊልም ታሪካዊ ስህተቶች ተካትተዋል የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ያሰራው ዘጋቢ ፊልም “መርካቶና አዲስ ከተማ” የሚል ርዕስ አለው፡፡ የ1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ዘጋቢ ፊልሙ፤ በ“እመቤት መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን” የተዘጋጀ ሲሆን አርቲስት እመቤት ወልደገብርኤል…
Rate this item
(4 votes)
ከጥቂት ወራት በፊት ነው፡፡ እኔና የስራ ባልደረባዬ ምሳ በልተን በካዛንቺስ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በኩል ወደ ቢሮአችን እየሄድን ነበር - በእግራችን፡፡ ሆቴሉ ፊት ለፊት አንዲት አነስተኛ የሸቀጥ ኪዮስክ (ሚኒ ሱፐር ማርኬት) ነገር ተከፍታ አየንና ጐራ አልን፡፡ አንዲት ወጣት ቁጭ ብላለች - ብቻዋን።…
Rate this item
(5 votes)
በአምቦ እርሻ ኮሌጅ በማታው ክፍለ ጊዜ እየተማሩ በእርሻ ሙያ በዲፕሎማ ከተመረቁ በኋላ፣ የእርሻ መምህር ሆኑ፡፡ በዚህ ሙያ ለ25 ዓመታት ከልብ ቢያስተምሩም ጠብ ያለ ነገር አላዩም፡፡ ክፍል ውስጥ በንድፈ ሐሳብ (ቲዎሪ) የሚያስተምሩትና በተግባር የሚሰራው በፍፁም አይገናኙም፡፡ እርሻ ያስተማሯቸው ተማሪዎች፣ ቤተሰቦቻቸው፣ የአካባቢው…