ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ጥሬውን ወደ ውጭ በሚላከው ቡናችን ላይ እሴት በመጨመር ቆልቶ፣ ፈጭቶና አሽጐ ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ‹‹ግዙፉ የሚያቀርበው ሜላንዥ ኮፊ ሮስተር›› ፋብሪካ ሰሞኑን ሥራ ጀመረ ፡፡ መገናኛ አካባቢ የተተከለው ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ የተመረቀ ሲሆን ቱርክ ሠራሽ የ2019 ሞዴልና፣ የረቀቀ ዘመናዊ ዲጂታል…
Rate this item
(0 votes)
 • በዓለም 80 ትሪሊዮን ዶላር ገደማ ሀብት በስቶክ ማርኬት ውስጥ ይንቀሳቀሳል • በየዓመቱ 19 ትሪሊዮን ዶላር የአክስዮን ድርሻ - ሽያጭና ግዥ ይፈጸማል “-- ድርጅቶች የዚህ ዓይነት ዕድል ባገኙ ቁጥር ብዙ የሰው ኃይል ይቀጥራሉ፡፡ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ የማምረት አቅም ይኖራቸዋል፡፡ ስለዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
 ንግድ ባንክ ‹‹በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› ከ23 ሺህ ችግኞች በላይ ተከለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሰኞ፤ በ‹‹አረንጓዴ አሻራ ቀን››፤ በተለያዩ 12 ቦታዎች፣ ከ23 ሺህ በላይ ችግኞች መትከሉን አስታወቀ፡፡ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በአገር አቀፍ ደረጃ ለመተግበር ባንኩ፣ በአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
በተለምዶ አጠራር ጦር ኃይሎች እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ ዝቅ ብሎ፣ በቀራንዮ ክፍለ ከተማ እጅግ ባማረ ግቢ ውስጥ የተሠራው ዘመናዊ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ቀራንዮ ቅርንጫፍ ባለፈው ማክሰኞ ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡ ሱፐርማርኬቱን መርቀው የከፈቱት የዕለቱ የክብር እንግዳ የሼክ መሐመድ አሊ አል-አሙዲ ወንድም፣ ክቡር ሼክ…
Rate this item
(0 votes)
አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ 10 ሺህ ችግኞች ተከሉ የአዋሽ ባንክና የአዋሽ ኢንሹራንስ ሠራተኞች፤ በመጪው ህዳር ወር የሚያከብሩትን 25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ በእንጦጦ 41 እየሱስ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ 10 ሺህ የዛፍ ችግኞች ተክለዋል፡፡ የችግኝ ተከላው የተካሄደበት ቦታ…
Rate this item
(0 votes)
 ሁለተኛው የእስላም ባንክ በምስረታ ላይ ነው የሸሪአን ሕግ መሰረት አድርጎ የሚሰራውና ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጠው ሂጅራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ተመስርቶ አክሲዮን መሸጥ ጀመረ፡፡ ከውጭና ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ 38 አደራጆች ያሉት ባንኩ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ በንግድ ባንክ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፣ በንብ፣ በኦሮሚያ…
Page 8 of 73