ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
ቦታው ጉርድ ሾላ አካባቢ በሚገኘው ሳህሊተ ማርያም ቤተክርስቲያን ግቢ ነው፡፡ ዕለቱ ግንቦት 29 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ በ10 ሰዓት ላይ፤ ያለ ምንም ግርግርና ሁካታ ቤተክርስቲያኑ ደጅ መጥቶ የቆመው ዲኤክስ የቤት መኪና በውስጡ ሙሽሮችን ይዞ ነበር፡፡ ሙሽሪት ቬሎ ለብሳለች። ባልም በሙሉ…
Rate this item
(4 votes)
ረቡዕ ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ነው፡፡ በሒልተን ሆቴል በኩል ወደ መስቀል አደባባይ በእግር በመጓዝ ላይ ሳለሁ፤ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መግቢያ በር ላይ ትኩረቴን የሚስብ ክስተት አስተዋልኩ፡፡ ወደ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ የሚገቡ መኪኖች ጥብቅ…
Rate this item
(1 Vote)
እናት ህፃን ልጇን አዝላ ከገበያ እየተመለሰች ነው፡፡ በዘንቢሏም እቤት ለሚጠብቋት ልጆቿ የሚሆን ሙዝ፣ ሸንኮራ አገዳና መሰል ቁሶች ይዛለች፡፡ የእናታቸውን ከገበያ መመለስ የተመለከቱ ህፃናት ልጆቿና ውሻቸው እናቲቱን ለመቀበል ወደ እሷ ሲሮጡ የሚያሳየው ሥዕል ዓይንን ጨምድዶ የሚይዝ ቅርፅ ነው፡፡ የግርማችን ፒ ኤል…
Rate this item
(8 votes)
ባለ 17 ፎቅ ሕንፃ የእንስሳት ማቆያ ዙና ሪዞርት እያሰቡ ነው እንኳን ንግድ ገበያ ወጥተው የማያውቁ የተሟላ ትዳር የነበራቸው የቤት እመቤት ነበሩ፡፡ ባለቤታቸው ወታደር ስለነበሩ፣ መኖሪያቸው ካምፕ ውስጥ ነበር፡፡ የትዳር ጓደኛቸውን ሞት ሲወስድባቸው የሚይዙትንና የሚሆኑትን አጡ፤ ሰማይ የተደፋባቸው፣ ምድር የከዳቸው ያህል…
Rate this item
(13 votes)
እንጀራ ሳይሻግት 10 ቀናት ማቆየት ተቻለ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ ምግብ ሲባል በአብዛኛው ትዝ የሚለን እንጀራ በወጥ ነው። ብዙ ሰዎች “እንጀራ ሳልበላ ሁለት ቀን መቆየት አልችልም” ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ለእንጀራ ደንታ የላቸውም፡፡ “ጭድ መብላት ሆድ መሙላት ነው፡፡ እንጀራ ባልበላ ከአይረን…
Rate this item
(2 votes)
በርካታ አረንጓዴ ዩኒፎርም የለበሱ ወጣቶች ጥቅጥቅ ባለ የባህር ዛፍ ደን ውስጥ ስንመለከት፣ ከትምህርት ቤት የፎረፉ ተማሪዎች እንጂ መኪና አጣቢዎች አልመሰሉንም፡፡ ወደ ቦታው ቀረብ ስንል ግን ተረኞቹ መኪና አጣቢዎች ደኑ ስር አረፍ ካሉት ዩኒፎርም ለባሾች ጋር ተመሳሳይ የደንብ ልብስ የለበሱ መሆናቸውን…