ንግድና ኢኮኖሚ
ወደ ቦንጋ የሄደ እንግዳ ሰው፣ “የት ልረፍ? ጥሩ አልጋ የት አገኛለሁ?” በማለት ፊት-ለፊቱ ያገኘውን የከተማዋን ነዋሪ ድንገት ቢጠይቅ “ማኪራ! ማኪራ ሆቴል ይሻልሃል” የሚል ምላሽ እንደሚያገኝ እገምታለሁ፡፡በከተማዋ ካሉ በጣት ከሚቆጠሩ ሆቴሎች አንዱ የሆነው “ማኪራ ሆቴል” በከተማዋ እንብርት መገኘቱ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ ብዙ…
Read 5729 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
* የአምና ገቢው ከ12 ቢሊዮን ዶላር በላይ ነው * በ73 አገሮች 3700 ሆቴሎችና ሎጆች አሉት * ዋና መ/ቤቱ 300ሺህ ያህል ሰራተኞች አሉ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው 22ኛው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ስምንት የአፍሪካ መሪዎች የንግድ…
Read 3464 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሰሞኑን በየአደባባዩ እየተጮኸባቸው በመሸጥ ላይ ካሉ መፃሕፍት አንዱ “PROCEEDINGS OF THE INTERNATIONAL SYMPOSIUM ON THE CENTNARY OF ADDIS ABABA” የሚል ርዕስ አለው፡፡ መጽሐፉ የአዲስ አበባ ከተማ ምሥረታ መቶኛ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ በሲምፖዚየም የቀረቡ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎችን ሰብስቦ ይዟል፡፡ በርካታ…
Read 3357 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአዲስ አበባ በ526 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሐረር ከተማ፣ ሐኪም ጋራ ሥር ተቋቁሞ ለዓመታት ምርቶቹን ለተጠቃሚዎቹ ሲያቀርብ የቆየው የሐረር ቢራ ፋብሪካ ዘንድሮም ለሁለተኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው ውድድር አሸንፎ የጥራት ተሸላሚ ሆኗል፡፡ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ፋብሪካው ከበደሌ ቢራ…
Read 3392 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከቅርብ አመታት ወዲህ በአገሪቱ እየተበራከቱ ከመጡ የንግድ ዘዴዎች መካከል የአክስዮን ማህበራት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በአክስዮን ማህበራት እየተደራጁ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች እንቅስቃሴ በማድረግ የተሻሉ ሥራዎችን እየሰሩ የአክስዮኑን አባላት፣ አገራቸውንና ዜጐቻቸውን እየጠቀሙ ያሉና ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገቡ ማህበራት እንዳሉ ሁሉ የአክስዮን ሽያጫቸውን ካጠናቀቁ በኋላ…
Read 3954 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኢንሹራንስ ከፈጣሪ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም… * ወላጅ ሲሞት ልጆች ያለ አሳዳጊ አይቀሩም - እንዴት? * የህይወት ዋስትና ለሞት ብቻ አይደለም - ለጡረታም! * አንድ ጃፓናዊ ገና ሲወለድ ነው የህይወት ዋስትና የሚገባለት… አቶ ጌትነት አበራ ሺበሺ ለበርካታ ዓመታት በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ…
Read 6697 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ