ንግድና ኢኮኖሚ
በደብረማርቆስ የተወለደው አበባው ደሴ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ከደብረማርቆስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዳጠናቀቀ ሃራማያ ዩኒቨርስቲ በመግባት የእጽዋት ሳይንስ አጥንቷል፡፡ የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ግብርና ቢሮ ለአራት ወራት የሰራ ሲሆን ከዚያም፣ በኢትዮጵያ የእርሻ ምርምር ተቋም (ፓዌ) ውስጥ በተመራማሪነት ተቀጠረ፡፡…
Read 4618 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የደረጃ ተማሪ ነበር፡፡ ከክፍሉ 2ኛ፣ 3ኛ እየወጣ ነው 11ኛ ክፍል የደረሰው፡፡ ለትምህርት የነበረው ፍቅር ከፍተኛ ቢሆንም አልዘለቀበትም፡፡ የቤተሰቡ አስተዳዳሪ የነበሩት ገበሬ አባቱ በሞት ሲለዩዋቸው ትልቅ ወንድ ልጅ እሱ በመሆኑ የቤተሰብ ኃላፊነት ወደቀበትና ትምህርቱን አቋርጦ ወደ እርሻ ገባ፡፡ ዛሬ ከ6 ዓመት…
Read 5764 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የራሳችንን ሰብዕና የምንፈጥረው ራሳችን ነን” ሰባት ናቸው፡፡ በየሄዱበት “ተረጂ ናቸው፤ ወላጅ አጥ ናቸው፣ …” መባል ሰልችቷቸዋል፡ ወላጅ አልባ መሆናቸውን ሲያውቁ “አይዟችሁ፤ አለንላችሁ፡፡ በእርግጥ በሕፃንነትና በልጅነት ወላጅ ማጣት ከባድ ነው፡፡ ነገር ግን የኅብረተሰቡ አካል ስለሆናችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም፤ ልጆቻችን እንደሚያድጉት ታድጋላችሁ…” በማለት…
Read 3486 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ውስጤ ጀመርክ እንጂ አልጨረስክም፤ ብዙ ይቀርሃል፤ አስብ” ይለኛል ዩኒቨርሲቲ ምንድነው የተማርከው? በማኔጅመንት ነው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ በ2000 ዓ.ም (በሚሊኒየሙ ዋዜማ) የተመረቅሁት፡፡ የፈጠራ ችሎታ እንዳለህ በምን አወቅህ? ብዙ ሰዎች ልዩ ችሎታ እንዳላቸው የሚረዱት በተለያየ መንገድና አጋጣሚ ነው፡፡ አንዳንድ…
Read 5144 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ረዘም ቀጠን ያለ ለግላጋ ወጣት ነው፡፡ ሸሚዝና ጂንስ ለብሶ ሲታይ ወጣቱን ሚሊየነር ነው ብሎ ለመገመት ይከብዳል፡፡ ታሪኩን ሲሰሙ ግን እውነት መሆኑን መካድ አይቻልም፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ከዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ ሥራ ፍለጋ አልተንከራተተም - ዘጠኝ ሺህ (9000) ብር ተበድሮ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች…
Read 6773 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፍላጐት እውቀትና ሙያ፣ ጉልበትና በራስ መተማመን እንጂ፣ ቤሳ ቤስቲን አልነበራትም፡፡ አንድ የቤትና የቢሮ ቁሳቁስ ማምረቻ ድርጅት ሄዳ ጣውላ በዱቤ እንዲሸጡላት ጠየቀች፡፡ የድርጅቱ ባለቤት ወጣቷ ሴት በድፍረትና በልበ ሙሉነት ባቀረበችላቸው ጥያቄ ቢገረሙም፣ “ከየት አምጥተሽ ልትከፍይኝ ነው? አይሆንም” አላሉም፡፡ “እሺ ውሰጂ” አሏት፡፡…
Read 5701 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ