ንግድና ኢኮኖሚ
ወርቅነህ አታላይ እባላለሁ፡፡ በጎጃም፣ ሜጫ ወረዳ፣ በመራዊ ቀበሌ በ1974 ዓ.ም ነው የተወለድኩት፡፡ በትውልድ መንደሬ እስከ 7ኛ ክፍል ተምሬያለሁ፡፡ ትምህርቴን እንዳቋርጥ ምክንያት የሆነኝ ጤና ማጣቴና የወላጆቼ በፍቺ መለያየት ነበር፡፡ ወላጆቼ ከተለያዩ በኋላ የእናቴን መሬት ለማረስ ብሞክርም ውጤታማ መሆን አልቻልኩም፡፡ ለጤፍ አጨዳና…
Read 2895 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከነገ በስቲያ ኦክቶበር 31 ቀን 2011 ዓ.ም የዓለማችን ሕዝብ ቁጥር 7 ቢሊዮን ይሞላል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ የተባበሩት መንግሥት ፖፑሌሽን ፈንድ በዚህ ሳምንት አጋማሽ ባወጣው ሪፖርት፤ ሴቶች በ1960ዎቹ ከሚወልዷቸው አማካይ የልጆች መጠን ጋር ሲነፃፀር በአሁኑ ወቅት የሚወልዷቸው ልጆች ጥቂት ቢሆንም የዓለማችን…
Read 2969 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 22 October 2011 11:25
በ16 ዓመቱ የቁጠባ (የባንክ) ሂሳብ ከፍቶ በ26 ዓመቱ የሁለት ፋብሪካ ባለቤት የሆነ ወጣት
Written by መንግሥቱ አበበ
አንድ ታዳጊ በ16 ዓመቱ የቁጠባ (የባንክ) ሂሳብ ከፈተ የሚል ነገር መስማት የተለመደ አይደለም፡፡ ምክንያቱም፤ የቁጠባ ሂሳብ ሳይኖራቸው የሚሞቱ በርካታ ሰዎች አሉና! ወሬውን ሲሰሙ፣ ምናልባት የመጀመሪያ ጥያቄዎ፣ የት አገር የሚል ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ፡፡ እዚሁ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ምናልባት የሀብታም ልጅ ከሆነ ወላጆቹ…
Read 5921 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለመሆኑ የዛሬዋን ቅዳሜ የት ሆነው ነው ይህንን ጽሁፍ እያነበቡ የሚገኙት? ዝም ብዬ ልገምት፡፡ በአንድ ካፌ በራፍ ላይ ተሰይመው የወረደ ቡናዎትን እየተጎነጩ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለ ቡናው ጣዕምና ጠቀሜታ እያሰቡ ከጋዜጣዎ ጋር ወግዎትን ቀጥለዋል ብዬ ልቀበል፡፡ እዚህች ላይ ግን ጥያቄ ላነሳ ነው፡፡…
Read 4586 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአንድ የወር ደመወዝተኛ ላይ ሁለት ሦሥት ጊዜ ግብር መቁረጥ “ሚስትና ድስት”፣ “በዳቦና ሙዝ” የተዳን ወንደላጤዎች ምን ይወጠን?በአሁኑ ጊዜ ለታክሲና ለከተማ አውቶቡስ ከምከፍለው ወጪ የባሰ እያሣቀቀኝ ያለው፣ የኑሮ ውድነቱን እሮሮና ብሶት መስማት ነው፡፡ ለአዲስ አበባ አቅመ ነዋሪነት ያልደረሥን “አኗኗሪዎች” የኑሮ ውድነት…
Read 2708 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለቤተሰቡ አራተኛ ልጅ ሲሆን በ1961 ዓ.ም በእንቁላል ፋብሪካ አካባቢ ነው የተወለደው፡፡ በምህንድስና በዲፕሎም ተመርቋል፡፡ በአቢሲኒያ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ስዕል ተምሯል፡፡ ምህንድስናና ስዕሉን ጨምሮ ፈረንሳይኛ ቋንቋ በማስተማር ራሱን ያስተዳድራል፡፡ ከወዳደቁ ነገሮች የሰራቸው በመቶ የሚቆጠሩ የፈጠራ አሉት፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን አግራሞትን…
Read 3881 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ