ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 31 December 2011 10:45
የሉላዊነት (Globalization) - ግራና ቀኝ ቅኝት (ሥነ -ሕብረተሰባዊ ጨለፍታ)
Written by ቀዳማዊ ሰሎሞን
የሉላዊነት (globalization) ተቃዋሚዎች ዛሬ ዓለማችን ለታመሰችበት የኢኮኖሚ ውድቀት፣ በሰዎች መካከል ለተፈጠረው የገቢና የኑሮ ደረጃ ልዩነት፣ ፍትሐዊነት ለጐደለው የንግድ ግንኙነትና የደህንነት እጦት ዋነኛው ተጠያቂ ሉላዊነት ነው የሚል ጽኑ አቋም አላቸው፡፡ በሌላኛው ጽንፍ የቆሙት የሉላዊነት አቀንቃኞች ግን፣ እንዲያውም ከላይ ለተጠቀሱት ችግሮች ሁነኛው…
Read 6076 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
““ፊታውራሪነት ለገበሬ ምን ያደርግለታል?” “በልማዳዊ የግብርና አሠራር ሠፍኖ የቆየውን ባሕል ማለትም እንስሳትን በመጠቀም ከማረስና የመሬቱን ለምነት የሚያሳጣውን አስተራረስ፣ በተለይም ደግሞ በየዓመቱ አንድ ዓይነት የእህል ዘርን በዚያው መሬት ላይ ደጋግሞ በመዝራት ይካሄድ የነበረውን ኋላ ቀር ልማድ በመቀየር ረገድ” ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ…
Read 3490 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ትላልቅ ህልሞች በራሳቸው ጥረት ሚሊዬነር የሚሆኑ ሰዎች የመጀመሪያ ምስጢራቸው ትላልቅ ህልሞችን ማለም ነው ይላል - ብርያን ትሬሲ የተባለ የስኬት ባለሙያ፡ የዛሬዋ ባለታሪካችንም ገና በታዳጊነቷ ትላልቅ ህልሞችን የሰነቀች ቻይናዊት እንስት ነበረች፡፡ ዝሃይ ሜይኪውይንግ የራስዋን ቢዝነስ የመፍጠር ህልም በውስጧ የተጠነሰሰው በ1990ዎቹ መጀመሪያ…
Read 3776 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከ1ሚ. በላይ ሠራተኞች በመላው ዓለም ያስተዳድራል…- ሠራተኞችን መንከባከብ ደንበኞችን መንከባከብ ነው…በአሜሪካ በየ100 ሜትር ርቀት ላይ የምታገኙት፤ በሌሎች የዓለማችን አገራትም በርካታ ቅርንጫፎች ያሉት ግዙፍ የችርቻሮ መደብር ነው - “ዋል ማርት”፡፡ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦችን በእርካሽ ዋጋ ለደንበኞቹ የሚያቀርበው ሱፐር ማርኬት የተቋቋመው ከአራት…
Read 3718 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የአይፖድ፤ የአይፎን፤ የአይፓድ፤ የአይማክ ጌታ ሃብት ፈጣሪው ስቲቭ ጆብስ - የዘመናችን ሚዳስ - የነካውን ነገር ወደ ወርቅ የሚቀይርየአፕል ኩባንያ ፈጠራ የሆነው አይፎን፤ በ2007 አጋማሽ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ገበያ የቀረበው። አይፎን፤ ወዲያውኑ አለማቀፍ ዝና ከማግኘቱ የተነሳ፤ በግማሽ አመት ውስጥ ከአንድ…
Read 4953 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እየተጠናቀቀ ባለው ሳምንት ከህዳር 4- ቀን ዓም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ4ኛ፣ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የኢንተርፕሪነሮች ሳምንትን በተመለከተ፤ በኢምፓክት ካፒታል በኩል ለተሰባሰቡት የፕሮግራሙ አዘጋጆች የድጋፍ ሀሳባቸውን የገለጹት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በመልዕክታቸው፤ በኢትዮጵያም የኢንተርፕሪነሮች ሳምንት በመዘጋጀቱ መደሰታቸውን አመልክተው “እኔም በኢንተርፕሪነርነት ብዙ…
Read 6540 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ