ንግድና ኢኮኖሚ
ኢሕአዴግ ሕዝቡን ጭሰኛ እያደረገ ነው የዜጐችን ንብረት የማፍራት መብት ይጥሳል ሕዝብ በነፃነትና በግልፅነት እንዲወያይበት አልተደረገም በደርግ ዘመን የወጣው አዋጅ የከተማ ቦታን የባለቤትነት ክብር ያጐናፀፈ ነበር መንግሥት የትኛውንም ዓይነት ሕግ ሲያወጣ ማዕከል ማድረግ ያለበት የዜግነት መብትን ለማስጠበቅ እንጂ መብት በመግፈፍ አንገት…
Read 3055 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖር ወይ አገር ወይ አገር ወይ አገር ጐንደር፡፡ (የታወቀ አባባል) ይመስገን ቡናዬ የዘለለው “ካፌ” ዛሬ አለም አውቆኛል ብሎ ይርጋጨፌ፡፡ (ያልታወቀ አባባል) የምን “ማፋሸግ ነው?” በዚህ ውብ ቀን ዓይንን ማጨናበስስ ምን ይሉታል? መደበሩንስ ምን አመጣው? ጌታዬ ይልቅ…
Read 5087 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የደሞዙ ስኬል ከ400-2500 ብር ነው የቤት ሠራተኞች ከቅጥር በፊት ሥልጠናና የጤና ምርመራ ያደርጋሉ ካፌና ሬስቶራንቶች ከ8 ሰዓት በላይ በማሰራት የሠራተኞችን መብት ይጥሳሉ በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀችው ወ/ት ትሁት ክንፈሚካኤል ወደ ንግድ ሥራ ከመግባቷ በፊት በተለያዩ ድርጅቶች ተቀጥራ ሰርታለች - በፀሃፊነት፡፡ በአፍሪካና…
Read 4109 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 31 December 2011 10:45
የሉላዊነት (Globalization) - ግራና ቀኝ ቅኝት (ሥነ -ሕብረተሰባዊ ጨለፍታ)
Written by ቀዳማዊ ሰሎሞን
የሉላዊነት (globalization) ተቃዋሚዎች ዛሬ ዓለማችን ለታመሰችበት የኢኮኖሚ ውድቀት፣ በሰዎች መካከል ለተፈጠረው የገቢና የኑሮ ደረጃ ልዩነት፣ ፍትሐዊነት ለጐደለው የንግድ ግንኙነትና የደህንነት እጦት ዋነኛው ተጠያቂ ሉላዊነት ነው የሚል ጽኑ አቋም አላቸው፡፡ በሌላኛው ጽንፍ የቆሙት የሉላዊነት አቀንቃኞች ግን፣ እንዲያውም ከላይ ለተጠቀሱት ችግሮች ሁነኛው…
Read 6179 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
““ፊታውራሪነት ለገበሬ ምን ያደርግለታል?” “በልማዳዊ የግብርና አሠራር ሠፍኖ የቆየውን ባሕል ማለትም እንስሳትን በመጠቀም ከማረስና የመሬቱን ለምነት የሚያሳጣውን አስተራረስ፣ በተለይም ደግሞ በየዓመቱ አንድ ዓይነት የእህል ዘርን በዚያው መሬት ላይ ደጋግሞ በመዝራት ይካሄድ የነበረውን ኋላ ቀር ልማድ በመቀየር ረገድ” ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ…
Read 3562 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ትላልቅ ህልሞች በራሳቸው ጥረት ሚሊዬነር የሚሆኑ ሰዎች የመጀመሪያ ምስጢራቸው ትላልቅ ህልሞችን ማለም ነው ይላል - ብርያን ትሬሲ የተባለ የስኬት ባለሙያ፡ የዛሬዋ ባለታሪካችንም ገና በታዳጊነቷ ትላልቅ ህልሞችን የሰነቀች ቻይናዊት እንስት ነበረች፡፡ ዝሃይ ሜይኪውይንግ የራስዋን ቢዝነስ የመፍጠር ህልም በውስጧ የተጠነሰሰው በ1990ዎቹ መጀመሪያ…
Read 3844 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ