ንግድና ኢኮኖሚ
ለመሆኑ የዛሬዋን ቅዳሜ የት ሆነው ነው ይህንን ጽሁፍ እያነበቡ የሚገኙት? ዝም ብዬ ልገምት፡፡ በአንድ ካፌ በራፍ ላይ ተሰይመው የወረደ ቡናዎትን እየተጎነጩ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለ ቡናው ጣዕምና ጠቀሜታ እያሰቡ ከጋዜጣዎ ጋር ወግዎትን ቀጥለዋል ብዬ ልቀበል፡፡ እዚህች ላይ ግን ጥያቄ ላነሳ ነው፡፡…
Read 5106 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአንድ የወር ደመወዝተኛ ላይ ሁለት ሦሥት ጊዜ ግብር መቁረጥ “ሚስትና ድስት”፣ “በዳቦና ሙዝ” የተዳን ወንደላጤዎች ምን ይወጠን?በአሁኑ ጊዜ ለታክሲና ለከተማ አውቶቡስ ከምከፍለው ወጪ የባሰ እያሣቀቀኝ ያለው፣ የኑሮ ውድነቱን እሮሮና ብሶት መስማት ነው፡፡ ለአዲስ አበባ አቅመ ነዋሪነት ያልደረሥን “አኗኗሪዎች” የኑሮ ውድነት…
Read 3350 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለቤተሰቡ አራተኛ ልጅ ሲሆን በ1961 ዓ.ም በእንቁላል ፋብሪካ አካባቢ ነው የተወለደው፡፡ በምህንድስና በዲፕሎም ተመርቋል፡፡ በአቢሲኒያ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ስዕል ተምሯል፡፡ ምህንድስናና ስዕሉን ጨምሮ ፈረንሳይኛ ቋንቋ በማስተማር ራሱን ያስተዳድራል፡፡ ከወዳደቁ ነገሮች የሰራቸው በመቶ የሚቆጠሩ የፈጠራ አሉት፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን አግራሞትን…
Read 4546 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 24 September 2011 09:49
በ800 ሚ.ብር የተሰራ ሆስፒታል፤ በጎረቤት አገራትም ዝነኛ ለመሆን አቅዷል
Written by መንግሥቱ አበበ
ህመማቸው በአገር ውስጥ ሕክምና እንደማይድን የተነገራቸው በርካታ ኢትዮጵያውያን፤ ሌላ አገር ሄደው መታከም እንደሚችሉ ሲገለላቸው ብዙም ተስፋ አይታያቸውም፡፡ በመቶ ሺ ብሮች የሚቆጠር ገንዘብ እንደሚያስፈልግ ያውቃሉና፡፡ በቲቪ፣ በሬዲዮና በጋዜጣ የእርዳታ ጥሪዎችን በተደጋጋሚ የምንስማውም ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ..ውድ ወገኖቼ የተቻላችሁን ያህል በባንክ የሂሳብ…
Read 4348 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አብዛኞቻችን ከአንደኛ ደረጃእስከ ከፍተኛ የኮሌጅና የዩኒቨርሲቲ ትምህርታችንን የተከታተልነው ትምህርታችንን ስንጨርስ የጡረታ ምንዳ በሚያስገኝ በመንግስት መስሪያ ቤትተቀጥረን፣ ወላጆቻችንን የመጦር ሃላፊነትን ከወዲሁ ተሸክመን ነው፡፡ ይህንን ሃላፊነት በሆነ አጋጣሚና ምክንያት ችላ ብንለው ወይንም ብንረሳው ወላጆቻችን በጭራሽ ችላ ሊሉትና ሊረሱት አይችሉም፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ…
Read 4259 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ዘንድሮ ታትመው ከወጡ መጻሕፍት አንዱ ነው፡፡ የ22 ስኬታማ ሰዎችን ታሪክ ይዟል፡፡ ከነዚህ ውስጥ ሦስቱ ሴቶች ናቸው፡፡ ከስኬት ጋር በተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች የቀረቡ 23 መጣጥፎችንም ያስነብባል፡፡ በመጽሐፉ መግቢያ ላይ ..ከስኬት ማማ ከወጡ አሜሪካውያን ሚሊየነሮች መካከል 95 በመቶ የሚሆኑት ሀብታቸውን ያፈሩት በውርስ…
Read 5304 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ