ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
“ተቃዋሚዎች ከከባድ ቁስል የባሰ የሚያሳምሙ እከኮች ናቸው” የፕሬዚዳንት ሴኩቱሬን አስደናቂ የማደራጀት ችሎታ አሳንሼ አቀርባለሁ አሊያም እተቻለሁ ብሎ የሚነሳ ማንም ሰው እንኳን በምድረ ጊኒ ይቅርና በፈረንሳይ ውስጥም ቢሆን እህ ብሎ የሚያዳምጠው ሰው ማግኘት መቻሉ በጣም ያጠራጥራል፡፡ በዚህ ረገድ ሰውየው ያላቸው የማደራጀት…
Rate this item
(3 votes)
“ፓርቲው የህዝቡ ነው፤ ህዝቡ ደግሞ የፓርቲው” የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ሻርል ደጎል፤ ጊኒ ከሌሎች የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ከነበሩ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ተለይታ እቅዳቸውን በመቃወም ነፃነቷን በመምረጧና መሪዋ አህመድ ሴኩቱሬም ባደባባይ ክብራቸውን በማዋረድ ለፈጸሙት ድፍረት ተገቢ ነው ብለው የወሰዱት በተለያዩ የመንግስትና የግል የስራ…
Rate this item
(3 votes)
አፍሪካ የመጀመሪያውን የነፃነት ዳንሷን ትደንስ በነበረበት በ1960ዎቹ የመጀመሪያ አመታት ሴዳር ሴንጐር፣ ሁፌት ቧኘ፣ ክዋሜ ንክሩማህ፣ ጋማል አብደል ናስር፣ አህመድ ሴኩቱሬ፣ ሞዲቦ ኬታ፣ ጆሞ ኬንያታ፣ ጁልየስ ኔሬሬ፣ ካሙዙ ባንዳና የመሳሠሉ መሪዎች ነበሯት፡፡ መስራች አባቶችና የአፍሪካ የመጀመሪያው ትውልድ መሪዎች የሚል የተለየ መጠሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
ጋናውያን ከሊቅ እስከ ደቂቅ “የእኛ መሪ ክዋሜ ንክሩማህ፤ ተራ መሪ ሳይሆን “ኦሳጊይፎ” (ድል አድራጊ) እና የመላ አፍሪካ ተምሳሌት ወደምትሆን ነፃና የበለፀገች ጋና የሚወስደን መሲህ መሪ ነው” ብለው በከፍተኛ አድናቆትና ፍቅር እልል ብለውላቸዋል፡፡ እሳቸውም “አዎ! እኔ ተራ መሪ ሳልሆን ለተለየ ተልዕኮ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ሳምንት በአፍሪካ የነፃነት፣ የህብረትና የአንድነት የትግል ታሪክ ውስጥ አንፀባራቂ ቦታ ከያዙት የአፍሪካ አንድነት መስራች አባት መሪዎች ውስጥ ግንባር ቀደም ናቸው ስለሚባሉት የጋናው የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት የክዋሜ ንክሩማህን ግለ ስብዕና የሚያስተዋውቅ ጽሑፍ ማቅረቤ ይታወሳል። የአሁኑ ጽሑፌ የክዋሜ ንክሩማህን ከነፃነትና ከአንድነት ትግሉ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ የፀረ ቅኝ አገዛዝ ትግልና የነፃነት ገድል ተመዝግቦ በሚገኝበት የታሪክ መጽሀፉ ውስጥ የ1960ዎቹ አመታት ልዩና ሰፊ ምዕራፍ ይዘዋል። እነዚህ አመታት በእልህ አስጨራሽ መራራ የትግልና አስደናቂ የድል ታሪኮች የተሞሉ የአፍሪካ የመጀመሪያው የነፃነት ማዕከል አመታት ተደርገው ይቆጠራሉ፡፡ ምንም እንኳ እነዚህ አመታት ታሪከኛ…