Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Saturday, 23 February 2013 12:01

ከደፈሩ አይቀር እንደ ዳዊት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴና የእስራኤል አምባሳደሯ አስገራሚው ቃለምልልስ!የዛሬ ሦስት ሳምንት ያቀረብኩትን ጽሑፍ አንብበው ደስ ያልተሰኙ አቶ ዳዊት የተባሉ የእየሩሳሌም ነዋሪ በሳምንቱ ቅዳሜ ታትሞ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “የአቶ አልአዛር የቤተእስራኤሎች ጽሑፍ ተጋኗል” በሚል ርዕስ ትችታቸውን አቅርበዋል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ጽሑፎችን…
Rate this item
(3 votes)
ለእዚህ መጣጥፌ ምክንያት የሆነኝ ባለፈው ሳምንት በእስራኤል የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያን በተመለከተ “ የእስራኤል “ኩሽሞች” (ባሪያዎች) ” በሚል ርዕስ አልአዛር ኬ የተባሉ ሰው የጻፉት ፅሁፍ ነው ። ፈላሻ ማለት ፈለሰ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን የሰው ልጅ ደግሞ ሀገሩን ለቆ…
Saturday, 02 February 2013 17:07

ከጅማ እስከ ደቡብ አፍሪካ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ስደትና የስደተኝነት ኑሮ እንደ ልምድ የሚቆጠር ከሆነ ግርማ በዳዳ የካበተ የስደትና የስደተኝነት ኑሮ ልምድ አለው፡፡ ወደ ዚምባብዌ፣ ደቡብ አፍሪካና የመን በመሰደድ የስደተኝነትን አስከፊ ኑሮ ለበርካታ አመታት ተጋፍጧል፡፡ እናም ለጅማው ልጅ ለግርማ በዳዳ ስደት ብርቁ አይደለም፡፡ የሠላሳ ዘጠኝ አመት ጐልማሳ የሆነው…
Rate this item
(3 votes)
አሳ ሁልጊዜ በመረብ ብቻ አይጠመድም፡፡ የመኖሪያ ቤት ግዢ የብድር ፕሮግራሙ እንዲህ ያለ አሳዛኝ ውጤት በማስመዝገብ ሲከሸፍ፣ ብዙዎቹ ቤተእስራኤሎችና እነሱን ለመርዳት ተብለው የተቋቋሙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የእስራኤል መንግስት ቤተእስራእሎችን ለማዋሀድ በሚል የቀረፃቸውን ሌሎች ፕሮግራሞች የአፈፃፀማቸውን ጉዳይ መለስ ብሎ ለመገምገም አረፍ የሚልበት…
Rate this item
(1 Vote)
የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ መስራች ማኦ ዜዱንግ በስልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ የማንኛውም አይነት የቤተሰብ ምጣኔ ተቃዋሚ ነበሩ፡፡ የወሊድ ቁጥጥር አገሮችን በማዳከም ለጥቃት እንዲጋለ ለማድረግ በካፒታሊስቶች የተ- ነሰሰ ሴራ ነው የሚል አቋም ነበራቸው ቿ ዜዱንግ፡ ፡ ቻይናውያን በተቻለ መ-ን በብዛት ልጅ እንዲወልዱ ይበረታቱ…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ ህብረ ቀለማት ያሸበረቁ ላባዎች ለአይን ማራኪ የሆኑ ወፎችን ይፈጥራሉ፡ ቤተእስራኤላውያን በኢትዮጵያ ያሳለፉት ከእጅ ወደ አፍ የሆነ የድህነት ህይወት እንደነበር መናገር ቀባሪውን እንደማርዳት ይቆጠራል፡፡ እናም ማራኪ ወፍ ለመሆን የሚያስችል ጌጠኛ ላባ አልነበራቸውም፡፡ በዘመቻ ሙሴም ሆነ በዘመቻ ሰሎሞን ወቅት የመዘጋጃ ጊዜአቸውን…