ከአለም ዙሪያ
የባራክ ኦባማ እና የሚት ሮምኒ ፉክክር ዲሞክራት እና ሪፐብሊካን በፊኒክስ፤አሪዞና ያለፈው ማክሰኞ ለአሜካ ወሳኝ ቀን ነበረች፡፡ እንደሌሎቹ የአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ በፊኒክስ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎችም ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ላይ ነበር የተከፈቱት፡፡ ቀድመው በሚመሹ ግዛቶች ምርጫው ተጠናቆ የምርጫ ውጤት መገለጽ ሲጀምር የየፓርቲው…
Read 3320 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ዲሞክራት እና ሪፐብሊካን በፊኒክስ፤አሪዞና ያለፈው ማክሰኞ ለአሜካ ወሳኝ ቀን ነበረች፡፡ እንደሌሎቹ የአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ በፊኒክስ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎችም ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ላይ ነበር የተከፈቱት፡፡ ቀድመው በሚመሹ ግዛቶች ምርጫው ተጠናቆ የምርጫ ውጤት መገለጽ ሲጀምር የየፓርቲው ደጋፊዎች በከተማዋ መሀል እንብርት ላይ ወደተዘጋጁት…
Read 3633 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአውሮፓ የቅኝ አገዛዝ ታሪክ ውስጥ እንግሊዝ በከፋፍለህ ግዛ፣ ፈረንሳይ ደግሞ በአዋህደህ ወይም አመሳስለህ ግዛ ዘይቤያቸው ይታወቃሉ፡፡ የንጉሰነገስት ዳግማዊ ሊዎፖልዷ ቤልጅየም የቅኝ አገዛዝ ዘይቤ ግን ከእንግሊዝም ሆነ ከፈረንሳይ የአገዛዝ ዘይቤ በእጅጉ የተለየ ነው፡፡ የቤልጅየምን ቅኝ አገዛዝ ዘይቤ የሚገልፀው አስከፊ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ…
Read 7089 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአሜሪካ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻዎች ሰሞኑን በሀይለኛ ዝናብ እና ውሽንፍር ተመተዋል፡፡ ሀሪኬ ሳንዲ የሚል ስያሜ የተሰጣት ውሽንፍር እና ከባድ ዝናብ በማሊዬን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያለመብራት አገልግሎት አስቀርታለች፡፡ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትም ከተዘጉ ውለው አድረዋል፡፡ በኒውዮርክ ት/ቤቶች፣ ሆስፒታሎች የትራንስፖርት አገልግሎቶች የተቋረጡ ሲሆን ከ1888 ወዲህ…
Read 4565 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአሜሪካ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻዎች ሰሞኑን በሀይለኛ ዝናብ እና ውሽንፍር ተመተዋል፡፡ ሀሪኬ ሳንዲ የሚል ስያሜ የተሰጣት ውሽንፍር እና ከባድ ዝናብ በማሊዬን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያለመብራት አገልግሎት አስቀርታለች፡፡ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትም ከተዘጉ ውለው አድረዋል፡፡ በኒውዮርክ ት/ቤቶች፣ ሆስፒታሎች የትራንስፖርት አገልግሎቶች የተቋረጡ ሲሆን ከ1888 ወዲህ…
Read 4267 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኢትዮጵያውያን ዘወትር በረባ ባልረባው እየተጣሉ የሚናቆሩ ሰዎች ሲያጋጥሟቸው አንድ የተለመደ አባባል አላቸው፡፡ እነሱኮ “አይጥና ድመት” ናቸው ይላሉ፡፡ በአለማችን ካሉ ሀገራት ሁሉ ነገረ ስራቸው ሁሉ የአይጥና የድመት የሆነ ለይታችሁ አውጡ ብትባሉ ከእስራኤልና ከፍልስጤም ሌላ ፈልጋችሁ ልታገኙ አትችሉም፡፡ ፍልስጤማውያን ያሲር አራፋትን የነፃነት…
Read 3359 times
Published in
ከአለም ዙሪያ