ከአለም ዙሪያ
በደቡብ አፍሪካ የተከበበችው ወደብ አልባዋ ትንሿ ሌሴቶ ከብሪቲሽ ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣች ግማሽ ክ/ዘመን ብታስቆጥርም አንድም ጊዜ እንኳን ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር አድርጋ አታውቅም፡፡ አሁን ግን ተሳክቶላታል ብሏል - ዘ ኢኮኖሚስት መጽሔት፡፡ ባለፈው ጁን 8/2012 ዓ.ም የአገሪቱ ንጉስ የቀድሞውን የውጭ ጉዳይ…
Read 4239 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የቀድሞው አምባገነን መሪ ሁስኒ ሙባረክና ባለስልጣኖቻቸው በህዝብ አመፅ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ የተለያዩ ክሶች ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን ለአንድ ዓመት ገደማ በፍርድ ቤት ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ባለፈው ቅዳሜ ፍ/ቤት ውሳኔ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ ፍርድ ቤቱ በሰጠው ብያኔ መሰረት፤ ሆስኒ ሙባረክ እና የቀድሞው የአገር ውስጥ…
Read 4742 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በኢኮኖሚ ቀውስ ከተዘፈቁት የአውሮፓ አገሮች አንዷ በሆነችው ፖርቱጋል አራት ብሔራዊ በአሎች ተሰርዘው የስራ ቀናት እንዲሆኑ መወሰኑ ተገለፀ፡፡ ውሳኔው የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ አስተዋፅኦ ያደርጋል ተብሏል፡፡ በፖርቱጋል በአመት አስራ አራት በአሎችን ለማክበር ስራ ይዘጋ የነበረ ሲሆን በአዲሱ ውሳኔ መሠረት ህዳር አንድ ይከበር…
Read 4401 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ምዕራባውያን የሶሪያን ኤምባሲዎች ዘጉ ባለፈው አመት መጋቢት ወር ላይ የተቀሰቀሰው የሶሪያ ህዝባዊ አመፅ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን፤ የመንግስታቱ ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት፤ እስከ አሁን 9ሺ ገደማ ንፁሃን ዜጐች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የሶሪያ መንግስት ሲወስደው በቆየው ወታደራዊ እርምጃዎች የምዕራባውያን አቋም ፈራ ተባ ማለት…
Read 4761 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከሀያ አመታት ላይ በሰው ልጅ ላይ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ ግፍ በመፈፀም በርካቶችን እንደገደሉ የሚነገርላቸው የሎርድ ፌዚስታንስ አርሚ መሪ የሆኑትን ጆሴፍ ኮኒን ለመያዝ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ እ.ኤ.አ. 2005 አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጆሴፍ ኮኒን በወንጀል እንደሚፈልጋቸው መግለፁ ይታወሳል፡፡ እስካሁን…
Read 3159 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ወደ ፖላንድ የመሄድ እድሉን ያገኘሁት በአዲስ አበባ የሚገኘው የፖላንድ ኤምባሲ ባዘጋጀው የጋዜጠኞች ጉብኝት ፕሮግራም አማካኝነት ነበር - ከሳምንት በፊት፡፡ ቦሌ አየር ማረፊያ ተጓዥ መሆኔን አረጋግጬ” ሻንጣዬን አስመዝኜ ከላኩ በኋላ በኢሚግሬሽን በኩል የሚፈለገውን ፎርም ሞልቼ” ተራዬ ሲደርስ አንዱ መስኮት ጋ ቆምኩ፡፡…
Read 3394 times
Published in
ከአለም ዙሪያ