ከአለም ዙሪያ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በመጪው ዓመት በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሁለተኛ ጊዜ አሸንፈው ዋይት ሃውስ ለመቅረት ወገባቸውን ታጥቀው ዱብ ዱብ እያሉ ነው፡፡ ባለቤታቸው የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ሚሼል ኦባማም ከጐናቸው ሆነው መራጩ ህዝብ ለኦባማ ድምፁን እንዲሰጥ እየቀሰቀሱ ነው - በምርጫ ዘመቻ ንግግሮቻቸው፡፡…
Read 3736 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በሊቢያ የቀድሞውን የአገሪቱን መሪ ሙዓመር ጋዳፊ ከስልጣን ለማውረድ ሲዋጉ ለነበሩ አማፅያን ያለመከሰስ መብት የሚያጐናፅፍ አዲስ ህግ ባለፈው ሐሙስ የወጣ ሲሆን በማንኛውም መልኩ ጋዳፊን ወይም አገዛዛቸውን ማወደስ ወንጀል እንደሆነና በህግ እንደሚያስቀጣም ባለፈው ሐሙስ የወጣው ህግ ይደነግጋል፡፡ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ድረገፅ ላይ የሰፈረው…
Read 3288 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከትላንት በስቲያ የተከበረውን የዓለም የፕሬስ ቀን አስመልክቶ የፕሬስ ነፃነትን የሚያፍኑ የዓለም አገራት ዝርዝር የወጣ ሲሆን ኤርትራ፣ ሰሜን ኮርያና ሶርያ የፕሬስ ነፃነትን በማፈን ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን የቀዳሚነት ስፍራ ይዘዋል፡፡በሌላ በኩል በአረብ አገራት የተካሄዱ ህዝባዊ አመፆች የሰሜን አፍሪካ አምባገነኖችንና ፈላጭ ቆራጮችን…
Read 2945 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአለምን ኢኮኖሚ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ነገሬ ብለው በጥሞና ሲከታተሉ የነበሩ ባለሙያዎች የ2008 ዓ.ም ሁኔታ ጨርሶ አላማራቸውም ነበር፡፡ እናም የአለምን የኢኮኖሚ መዘውር በዋናነት ይዘውሩት ለነበሩት የተለያዩ ሀገራት የሀገራችን ሰው “አያ በሬ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” እያለ እንደሚተርተው፣ የአለም ኢኮኖሚ ለምለሙን ሳር…
Read 3188 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ራሳቸውን የሚያጠፉ ግሪካውያን ቁጥር 18 በመቶ ጨምሯል አውሮፓ የአለማችን ቀደምት ስልጣኔ ከፈለቀባቸው አህጉራት አንዷ ናት፡፡ እስከ ዛሬም ድረስ ዝናቸው ገኖ የሚተረክላቸውና ለአለም ከፍተኛ የእውቀትና የስልጣኔ ብርሀን ያበሩ ፈላስፎችን ያበረከተች አህጉር ናት፡፡ አውሮፓ እንኳን የራሷ ዜጐች ይቅርና በስደት የሄዱባት ሠዎችም ቢሆኑ…
Read 4379 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ላለፉት ሀምሳ አመታት በአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋምነታቸው የምናውቃቸው የአለም ባንክና የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም የተቋቋሙት በሁለተኛው የአለም ጦርነት የተነሳ የፈራረሠውን፣ የአውሮፓንና የአለምን ኢኮኖሚ መልሶ ለመገንባት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ታላላቅ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ባላቸው ከፍተኛ የማበደር አቅምና ብድራቸውን በመስጠትና በመቀበሉ…
Read 3918 times
Published in
ከአለም ዙሪያ