ከአለም ዙሪያ
የሰዓት ፈጠራ ለሳይንስ ማበብ ምክንያት ሆኗል የዓይን መነፅር የተፈለሰፈው በኢጣሊያ ነው ያለፈው ሚሌኒየም ሊታመኑ በማይችሉ እጅግ በርካታና በጣም ጠቃሚ አዳዲስ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ውጤቶች የተንበሸበሸ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ከእነዚህ የፈጠራ ውጤቶች የትኞቹ ናቸው ለሰው ልጅ በጣም ጠቃሚ አገልግሎት ሰጥተው ዓለምን የለወጡት?…
Read 14112 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባሳለፍነው ሳምንት የአንድ አምባገነን መሪ እና የአንድ ዲሞክራት መሪ ዜና እረፍት ተደምጧል፡፡ አምባገነኑ መሪ የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጁንግ ኢል ሲሆኑ ዲሞክራቱ መሪ ደግሞ የቼክ መሪ የነበሩት ቫክላቭ ሃቫል ናቸው፡፡ ቫክላቭ ሃቨል በታህሳስ 18 ቀን 2011 ዓ.ም መሞታቸው እንደታወቀ፣ ከቢቢሲ…
Read 4632 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፈው ሳምንት በሩሲያ በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ ገዢው ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ከ450 የሩሲያ ፓርላማ መቀመጫ 238 ወንበሮችን በማግኘት ማሸነፉ እንደተገለፀ በዋና ከተማዋ በሞስኮ ከ50ሺ በላይ ሩሲያዊያን ምርጫው ነፃና ፍትሃዊ አይደለም በሚል ተቃውሞ አድርገዋል፡፡ ከሞስኮ በተጨማሪ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከ10ሺ በላይ ሩሲያዊያን አደባባይ…
Read 6329 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከመጪው የገና በአል ጋር ተያይዞ የተሰራ ቢልቦርድ ነው። ከስያሜ በቀር ምንም ፅሁፍ የለውም። ማርያም፤ በግራ መዳፏ አፏን ከድናለች። በድንጋጤ ምክንያት ይመስላል። በቀኝ እጇ የያዘችው የእርግዝና መመርመሪያ፤ ቀላ ያለ ምልክት ያሳያል - በሃምራዊ ቀለም። “ማሪያም በሃምራዊ” የሚል ስያሜ የተሰጠው፤ በኒውዝላንድ በቅዱስ…
Read 8073 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለራዳር በማይታይ “ስቲልዝ” ቴክኖሎጂ የተሰራና የስለላ መሳሪያዎችን ያካተተ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን እሁድ እለት ወድቆ በኢራን መንግስት እጅ ገባ። አውሮፕላኑ ብዙ ጉዳት ሳይደርስበት መታየቱ ብዙዎችን አስገርሟል። ኢራን የኒዩክሌር ቦምብ ለመስራት እየጣረች እንደሆነ የተመድ ተቋም ባለፈው ወር ከገለፀ ወዲህ፤ የአረብ አገራትንና…
Read 7246 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በግብጽ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ እየመራ ይገኛልእንዳልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ድንገት የአረቡን ዓለም ከዳር እስከዳር ያጥለቀለቀው የዲሞክራሲ፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የኢኮኖሚ ጥያቄ አሁንም ጋብ አላለም፡፡ በቱኒዚያ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የተረጋጋ ፖለቲካ በአገሪቷ የሰፈነ ቢሆንም፣ የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ገና ምላሽ አላገኙም፡፡ በየመን ደግሞ አሊ…
Read 4943 times
Published in
ከአለም ዙሪያ