ከአለም ዙሪያ
አለማችን በአዲስ አይነት ሕዝባዊ አመፅና የለውጥ ማዕበል እየተናጠች ነው፡፡ 2011 ዓ.ም ገና ከመጥባቱ በቱኒዚያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመፅ ፕሬዝዳንት ቤን አሊን ካሰናበተ በኋላ ወደ ግብፅ በማምራት ለ30 ዓመታት ተደላድለው ይመሩ የነበሩትን ሙባረክንም ከስልጣናቸው አሽቀንጥሯቸዋል፡፡ ቀጥሎም በየመን፣ በባህሬን፣ በሶሪያ፣ በአልጀሪያ፣ በሊቢያ፣ በኳታር፣…
Read 5764 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
* ጋዳፊ ለህብረቱ በዓመት 40 ሚ.ዶላር ይደጉሙ ነበርየሊቢያው ህዝባዊ አብዮት አሁን ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ የአማጽያኑ ወታደሮች የጋዳፊ ታማኞች የመጨረሻ ይዞታና የጋዳፊ የትውልድ ከተማ የሆነችውን የሲርት ከተማን ለመቆጣጠር ተቃርበዋል፡፡ በህዝባዊ ምርጫ ስልጣን እስከሚያስረክብ ድረስ የሽግግር ምክር ቤቱ ተቀናቃኝ አልባ የሊቢያ…
Read 3914 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ቱኒዚያን ከሀያ አመታት በላይ ሠጥ ለጥ አድርገው ሲገዙ የነበሩትን አበዲን ቤን አሊን ለስደት፤ ግብጽን ለአርባ አመታት በማይበገር የብረት ክንድ ጨብጠው በአምባገነንነት ያስተዳደሯትን ሞሀመድ ሆስኒ ሙባረክን ከሥልጣን መንበር አባሮ ለፍርድ ያበቃው፤ ሊቢያን በፍፁም ፈላጭ ቆራጭነት ከአርባ ዓመት በላይ ሲገዙዋት የነበሩትን ኮሎኔል…
Read 6045 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአለማችን በየአመቱ ከሚከናወኑት በርካታ አለምአቀፋዊ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች አንዱ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ነው፡፡ በየአመቱ አንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ በድርጅቱ ዋና ጽሕፈት ቤት በሚከናወነው በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በርካታ የሀገራት መሪዎች እየተገኙ መናገር አለብን ያሉትን ንግግር አድርገው ይመለሳሉ፡፡ በዚህ በአሁኑ የተባበሩት መንግስታት…
Read 5269 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለአፍሪካውያን መሪዎች ተመራጭ የሥልጣን ዕድሜ ማራዘምያየዛሬ አምስት አመት ገደማ በራሽያ በተደረገ ብሔራዊ የፕሬዚዳንትና የፓርላማ ምርጫ ያሁኑ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴብ በአሸናፊነት የፕሬዚዳንትነት መንበሩን በመቆጣጠር፣ የቀድሞውን አለቃቸውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ፑቲንም አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣኑን ተቀብለው…
Read 4113 times

Read 4402 times
Published in
ከአለም ዙሪያ