ከአለም ዙሪያ
ክፍል ሁለትኢብን ባቱታ ከተወለደበት ሞሮኮ ተነስቶ የሰሃራ በረሃን አቋርጦ ቻይና ድረስ ሲዘለቅ በሄደበት ቦታ ሁሉ ሰላምን፣ ፍቅርን፣ አንድነትን፣ መተሳሰብንና መከባበርን ሰብኳል፡፡ የታይም መጽሔት ኤዲተር ሚካኤል ኢሊዮት ..አሁን ዓለማችን በትራንስፖርት፣ በንግድ፣ በባህል፣ በስፖርት፣ በኢንተርኔትና በሌሎች ዘርፎች ወደ አንድ መንደርነት ተቀይራለች ብለን…
Read 6132 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በዓለም ላይ ውቅያኖስን አቋርጠው ረጅም የባህር ጉዞ በማድረግ ከማታወቁት ውስጥየአሜሪካንን ክፍለ ዓለም ያገኘው ክርስቶፈር ኮሎምበስ፣ ቻይናን ለአውሮፓዊያን ያስተዋወቀው ማርኮ ፖሎ እንዲሁም ምድርን ለመጀመሪያ ጊዜ በመርከብ በመዞር ምድር ክብ መሆኗን ያረጋገጠው ፈርዲናድ ማጂላን ይጠቀሳሉ፡፡ ነገር ግን ስማቸው የማይታወቅና ብዙም ያልተወራላቸው በርካታ…
Read 8299 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በዓለማችን የአደንዛዥ ዕጽን በከፍተኛ ደረጃ በማምረት የሚታወቁት የደቡብ አሜሪካ አገሮች ሲሆኑ፣ በተመሳሳይ አደንዛዥ እጽን በሕገወጥ መንገድ፣ ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎችበማስገባትም ይጠቀሳሉ፡፡ አደንዛዥ እጽን በመነገድ የሚታወቁት ግለሰቦችም የናጠጡ ከበርቴዎች ናቸው፡፡ የተለያዩ መንግስታት አደንዛዥ እጽ ወደ አገራቸው እንዳይገባ በማገድና ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ጥረት…
Read 6159 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታዋቂዋየሆሊውድየኮሜዲፊልምአክትረስና ረስናበዛሬውጊዜላሉትበርካታእንስትተዋንያንሞዴልበመሆንየምትታወቀውማርሊንሞንሮ፣ከዛሬ40ዓመት በፊት እንዲህ ብላ ነበር፣ ..ዓለም የወንዶች ናት፤ ሆሊውድ ደግሞ የበለጠ በወንዶች ቁጥጥር ስር ነው.. ነገር ግን ማርሊን ሞንሮ እ.ኤ.አ በ1962 ዓ.ም ከሞተች በኋላ በአሜሪካ ሴቶች መብታቸውንና እኩልነታቸውን ለማግኘት በተለያየ ጊዜያት ባካሄዱት ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ለውጦች ተከስተዋል፡፡
Read 6124 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሙሉ ስሙ ጀምስ ጄ በልገር ይባላል፡፡ ዕድሜው 81 ሲሆን፣ አይሪሽ አሜሪካዊ ነው፡፡ ትውልዱም በደቡብ ቦስተን በምትገኘው ሳዊዚ በምትባል ከተማ ውስጥ ነው፡፡ በተወለደበት ከተማ የአንድ ወንጀለኛ ቡድን ውስጥ በመታቀፍ አሀዱ ብሎ የተለያዩ ወንጀሎችን መስራት የጀመረው በልገር፤ ኋላ ላይ ..አይሪሽ ሞብ.. የተባለ…
Read 5995 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በግብጽ ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከለቀቁ አምስተኛ ወር አልፏቸዋል፡፡ ሙባረክ ሥልጣን መልቀቃቸውን ባስታወቁበት ወቅት፣ ለ18 ቀንና ለሊት በታህሪር አደባባይ ውሎና አዳራቸውን ያደረጉት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ግብፃዊያን ያሳዩት ከልክ ያለፈ ደስታና ፈንጠዝያ አሁን እልም ብሎ በመጥፋት፣ በምትኩ በአገራቸው ከሁለት ወር በኋላ የሚካሄደውን…
Read 5260 times
Published in
ከአለም ዙሪያ