ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል ኤርዌይለ እህት ኩባንያ የሆነው “ ናሽናል አቪዮሽን ኮሌጅ” ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በተባበሩት መንግስታት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ኮሌጁ በተሰማራበት ከፍተኛ ትምህርት ስልጠና፤ በአቪዮሽን፤…
Rate this item
(2 votes)
በደራሲ አስፋ አደፍርስ የተጻፈውና በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የታሪክና ፖለቲካውንና ስርዓተ መንግስቱን ተከትሎ አሁን የደረደንበትን ምስቅል የሚያመለክተው “ኢትዮጵያ ምን አጥታ ተቸገረች” የተሰኘው መጽሐፍ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ይመረቃል። ደራሲው በተለይም በነጋና…
Rate this item
(0 votes)
 አቢሲኒያ ቢዝነስ ኔትወርክ ከአጋሮቹ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “አፍሪካዊያን ለአፍሪካውያን” የተሰኘው አህጉራዊ ዝግጅት ትናንትና ጥቅምት 25 ቀን 2015 በወዳጅነት አደባባይ ተከፈተ። ይህ አህጉራዊ ዝግጅት የአፍሪካን ባህል፣ ምርቶች፣…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ወርቅዬ ደምሴ የተጻፈው “የዓይን፣ የጆሮና የአዕምሮ ምስክር” የተሰኘው በግብረገብና ስነምግባር ላይ አተኩሮ የተዘጋጀው መጽሐፍ ለንባብ በቃ።መጽሐፉ በሰው ልጅ አስተሳሰብና ማንነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ፣ የሃገራችንን ጥንታዊና ሐይማኖታዊ የስነምግባር አስተምህሮን መሰረት በማድረግ፣ ባሁኑ ወቅት ያለውን የሐገራችንን ማህበራዊ ኑሮ ከዘመናዊው ዓለም ጋር…
Rate this item
(0 votes)
በአሀዱ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ላለፉት አምስት ዓመታት “አሀዱ መድረክ” በሚል ድንቅ ዝግጅታቸው የምናውቃቸው የጋዜጠኛ ሊዲያ አበበና ጋዜጠኛ ሱራፌል ዘላለም የጋራ ስራ ሆነው “ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ” ቅፅ አንድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ።ጋዜጠኞቹ በአምስት አመቱ የአሀዱ ሬዲዮና ቴሌቪዥን የአሀዱ መድረክ ዝግጅታቸውን ወደ መፅሐፍ በመቀየር…
Rate this item
(1 Vote)
ሽልማቱ 18 ዘርፎች አሉት ተብሏል በቃል መልቲ ሚዲያ አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው “ክብር” የስነ-ፅሁፍና የጋዜጠኝነት ሽልማት ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥር ወር መጨረሻ ላይ ይካሄዳል። የሽልማቱ አዘጋጅ የቃል መልቲ ሚዲያ መስራችና ዋና ስራ አስፈፀሚ ደራሲና ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ሐይሉ ከሽልማቱ የቦርድ አባላት ጋር…
Page 13 of 315