ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኦቲዝም ጉዳይ አሁንም ልዩ ትኩረት እንደሚሻ ሴንተር ፎር ፋሚሊ ሰርቪስ የተሰኘ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በጎ አድራጎት ድርጅቱ ይህንን ያሳሰበው ባለፈው ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀንን ምክንያት በማደረግ ባዘጋጀው የግንዛቤ…
Rate this item
(0 votes)
ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ-መጻህፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) ከኢጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር በሚያዘጋጁት ወርሃዊ መጽሐፍት ውይይት “ራስ” በተሰኘው የፍሬዘር መፅሐፍ ዙሪያ ዛሬ መጋቢት 17 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል። ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት አቶ ዮናስ ታምሩ…
Rate this item
(0 votes)
ይህንን መረጃ አይቶ የማይደነግጥ ሰው ራሱን ይፈትሽ !!ኢትዮጵያ 110 ሚሊዮን ህዝብ አላት። ይህ ህዝብ መስከረም 2013 ዓ.ም ላይ ሃገሩ ያተመችው ጋዜጣ ብዛት 6 ብቻ እንደሆነ አያውቅም። ቢያውቅም ግድ የለውም።መጽሄቶቹ ደግሞ 9 ብቻ ናቸው። ሁለቱን ደምሯቸው …15 !! ….(የኮፒውን ብዛት ተዉት!…
Rate this item
(2 votes)
 አንድ ነገር ልንገርህ? ቀና አትበል.. !! ኑሮ “ጣራ ነክቷል” ከሚለው ቃል ይልቅ “ሰማይ ረግጧል” የሚለው የበለጠ ይገልጸዋል። ትናንት እንደቀልድ “ድሮ” ሆኗል። ከሁለት ዓመት በፊት የተጋቡ ሙሽሮች “ኑሮ በኛ ጊዜ” እያሉ የሚተርኩባት ሃገር ላይ ነን ያለነው። ብዙ ጊዜ እንደምለው “ኢትዮጵያ ውስጥ…
Saturday, 19 March 2022 12:15

አፍንጮ (Pinocchio)

Written by
Rate this item
(0 votes)
«አፍንጮ» (Pinocchio) የተባለው የህጻናት ታሪክ ገጸ-ባህሪ፣ ልብ ብለን ካስተዋልነው የሚገርም ነገር አለው፡፡ ስለ ፍጡር ሳስብ፣ ከአዳም ባልተናነሰ ለምን አፍንጮ እንደሚመስጠኝ አላውቅም፡፡ በጄኔቲክስ ሳይንስ ብያኔ ከመዘንናቸው፣ አዳምም፣ አፍንጮም ፍጡር ሳይሆኑ «ሐውልት» ናቸው፡፡ ሁለቱም እንብርት የላቸውም፡፡ ተረግዘውም ተወልደውም የሚያውቁ አይደሉም፡፡እናት እና እንብርት…
Rate this item
(0 votes)
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና “ፍትህ ይንገስ ሰላም ይመለስ” የሚል መጠሪያ ያለው የኪነ-ጥበብ መሰናዶ ሰኞ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ዲስኩር፣ ግጥም ፣መነባነብና ሙዚቃ የሚቀርብ ሲሆን ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ፣መምህር ፋንታሁን ዋቄ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ…