ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 30 October 2021 00:00

“ሁለት ገፆች”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መፅሀፍ ዛሬ ይመረቃልበደራሲ አማን እንድሪስ ሽኩር የተሰናዳው “ሁለት ገፆች” መፅሀፍ ዛሬ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ መሳለሚያ እሳት አደጋ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ሴፓቶፖል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ በእለቱም የመፅሀፍ ዳሰሳ፣ ከመፅሀፉ የተመረጡ ገፆች ንባብ፣ግጥምና ሌሎችም ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ…
Rate this item
(2 votes)
ዳጉ ኮሙኒኬሽን ከቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀንን በኪነጥበብ ፌስቲቫል በኤግዚቢሽንና የአዕምሮ ጤና ላይ ባተኮረ ጉባኤ ሲያከብር ነው። በዚህ ፌስቲቫል አዕምሮ ጤና ላይ የሚያተኩሩና ለማህበረሰቡ ግንዛቤን የሚፈጥሩ የኪነጥበብ…
Rate this item
(2 votes)
በደራሲና ተርጓሚ ሰለሞን ዳኜ የተሰናዳውና በእውቁ አፍሪካዊ ፖለቲከኛና መሪ ቶማስ ሳንካራ ህይወትና ስራ ላይ የሚያጠነጥነው “ቶማስ ሳንካራ አጭር የፖለቲካ ህይወት ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ።“በዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ አንዱ የቤተሰባችንን አካል በታሪክ አጋጣሚ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆኑ የተነሳ የተለየ ጥቅም ለማግኘት እንዳያስ…
Rate this item
(1 Vote)
 በዳንስ ጥበብ ባለሙያው ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ የተዘጋጀው ‹‹ያልታደለው ጥበብ›› የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቲያትር ይመረቃል፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱ በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚከናወን ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ ‹ሃገሬ› እና ‹የህሊና ሙግት› የተሰኙ ሁለት የዳንስ ቅንብሮች ይገኙባቸዋል፡፡ የክብር…
Rate this item
(0 votes)
በትውልደ ኢትዮጵያዊ ነጋሽ አብድራህማን የተዘጋጀውና በ32 የዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ በእጩነት የቀረበው “ኩባ በአፍሪካ” (Cuba in Africa) የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአተር ለእይታ ይቀርባል፡፡ የ22 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ዘጋቢ ፊልሙ በዋናነት ኩባ ለአፈሪካ ነፃነት…
Rate this item
(0 votes)
 ዳማት የሆቴልና ቢዝነስ ኮሌጅ በሆቴልና ቢዝነስ ዘርፍ ያስተማራቸውን 650 ተማሪዎች ባለፈው ቅዳሜ በአምባሳደር ሲኒማ አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎቹ 300 ያህሉ በዲግሪ እንዲሁም 350ዎቹ ከደረጃ 1-4 ባለው የትምህርት መርሃ ግብር መመረቃቸውን የኮሌጁ ፕሬዝዳንት አቶ አንዷለም ተሾመ በእለቱ ተናግረዋል፡፡በ2007 ዓ.ም ተመስርቶ ዘንድሮ ለ6ኛ ዙር…