ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት በአምስት ከተሞች ከታኅሣሥ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነሥርዓት ባለፈው ታኅሣሥ 18 በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ “ሰብአዊ ክብር፣ ነጻነትና ፍትሕ ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ተክለስላሴ ጋሻውጠና የተደረሰውና በሰሜን ሸዋ ማህበረሰብ ወግ፣ ባህልና በጎ ልማድ በተለይም በሰርግ ሥነ ስርዓታቸው ላይ ትኩረት አድርጎ የተሰናዳው “ጥፍሮዬ” መፅሀፍ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አዲሱ ገበያ አካባቢ በሚገኘው ጉለሌ ክ/ከተማ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በሰሜን ሸዋ…
Rate this item
(0 votes)
 “አሀዱ መድረክ” በተሰኘው ፕሮግራማቸው የምናውቃቸው የጋዜጠኞቹ ሊዲያ አበበና ሱራፌል ዘላለም ስራ የሆነው “ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ የመቀራመት ወይስ የማዳን ተልዕኮ” የተሰኘ መፅሀፋቸው ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በእለቱ፡- በኩረ ትጉሃን ደራሲና ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ፣ የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ፣ መምህር…
Rate this item
(1 Vote)
ኑሮዋን በሀገረ አሜሪካ ያደረገችው የህፃናት መፃህፍት የደራሲ የታቲያና ክፍሌ 8 የህፃናት መፅሀፍትና 4 መዝሙሮች ነገ ታህሳስ 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል በድምቀት ይመረቃሉ፡፡ በዕለቱ ሀገር ተረካቢ በሆኑት ልጆች ጉዳይ ላይ ወላጆች፣ የአዕምሮ ጤናና…
Rate this item
(1 Vote)
“ሥር አልባው ግንድ” የተሰኘው የአጭር ልብወለድ መድብል፣ የወጣቶች ሕይወት ላይ ያተኮሩ ትረካዎችን የያዘ ነው፡፡ ግን ከቤተሰብ ጋር ያስተሳስራቸዋል፡፡ ህዳር 24/2015 ዓ.ም በርካታ ታዳሚያን በተገኙበት በተመረቀበት አጋጣሚ የቀረበ አስተያየትም ፣ይህን የሚያጎላ ነው፡፡ፍቅርና ፀብ፣ ቅንነትና መጠላለፍ፣ ወንጀልና መተሳሰብ፤ ሱስና ማንነት ቀውስ የወጣቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በመላኩ አምባው የማስታወቂያ ሥራዎችና ኢቨንት ኦርጋናይዘር በየወሩ በደሴ ከተማ የሚካሄደው 8ኛው ዙር “የጥበብ ውሎ በሲሂን” የተሰኘው የኪነ ጥበብ መሰናዶ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ደሴ ከተማ በሚገኘው ወ/ሮ ሲህን የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዳራሽ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ ከፖሊ ቴክኒክ…