ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በደራሲ ቪክቶር ኢ.ፍራንክል “Man‘s search for Meaning” በሚል ርዕስ የተፃፈውና በተርጓሚ ሀያሲና የስነ ፅሁፍ ባለሞያ ቴዎድሮስ አጥላው “ለምንን ፍለጋ” በሚል ርእስ ወደ አማርኛ የተመለሰው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ “የማጎሪያ ቤት ህይወት “፣”ሎጎቴራፒን በእጭሩ”እና አሳዛኝ ተስፈኝነት “የሚሉ ሶስት ዋና ዋና…
Rate this item
(0 votes)
በ14 እና በ15 ዓመት ዕድሜ ታዳጊዎቹ ዙፋን ምትኩና ሳምሶን ተክሌ የተሰናዳውና “የታፈነ ሲቃ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የግጥም ስብስብ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡የአዳማ ነዋሪ የሆኑት ታዳጊዎቹ በግጥሞቻቸው ስለ ሀገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ አገር ተፈጥሮና ፀጋ ፣ስለ እናት፣ አጠቃላይ ስለ ህይወትና ስለ…
Rate this item
(0 votes)
የአገር ባለውለታ ላላቸው የኪነ-ጥበብ ሰዎች ሽልማት ሰጥቷል፡፡ በአርቲስት ገዛኸኝ ጌታቸው (ገዜ) የተቋቋመውና በፊልምና ሌሎች ኪነ-ጥበቦች ዙሪያ የሚሰራው “ባማ ኢንተርቴይመንት” ለአራተኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 120 የፊልም ተማሪዎቹን ባፈው እሁድ በኦሊያድ ሲኒማ በድምቀት አስመረቀ፡፡ የአገር ባለውለታ ናቸው ያላቸውን አንጋፋና ወጣት የኪነ-ጥበብ ሰዎችን በመሸለምና…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ምንተስኖት ጢቆ “ ያላሻገረን ዲሞክራሲ” አዲስ መፅሐፍ ሰኞ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመፃሕፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ (ወመዘክር) ይመረቃል። በእለቱ የመፅሐፍ ዳሰሳ፣ ግጥም፣ ወግና የተመረጡ የመፅሐፉ ክፍሎች ለታዳሚ እንደሚቀርቡም ታውቋል። የመፅሐፉን ዳሰሳ አልማው ክፍሌ (ዶ/ር) እና የፍልስፍና ምሁሩ ዮናስ ዘውዴ…
Rate this item
(0 votes)
የገቢ ማስባሰቢያ መርሃ ግብርም ያካሂዳል አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢሰመኮ አዳራሽ ፕሮግራሞቹን ይፋ ያደርጋል። በዕለቱ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብርም ያከናውናል። ገና በ10 ዓመቱ ራዕዩን ጽፎ ባስቀመጠውና በ23 ዓመት የወጣትነት አፍላ እድሜው…
Rate this item
(1 Vote)
ግዕዝን ጨምሮ ቅኔ፣የኔታ ቤትና ሌሎችንም የጥንት ትምህርቶች ከዘመናዊ ትምህርት ጎን ለጎን ለማስተማር ያለመ አዲስ ት/ቤት ሥራ ሊጀምር ነው፡፡ ት/ቤቱ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስር ከሚተዳደሩት አብያተ ክርስቲያናት አንዱ በሆነውና እስራኤል ኤምባሲ ጀርባ በሚገኘው አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ በ2…