ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአሀዱ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ላለፉት አምስት ዓመታት “አሀዱ መድረክ” በሚል ድንቅ ዝግጅታቸው የምናውቃቸው የጋዜጠኛ ሊዲያ አበበና ጋዜጠኛ ሱራፌል ዘላለም የጋራ ስራ ሆነው “ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ” ቅፅ አንድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ።ጋዜጠኞቹ በአምስት አመቱ የአሀዱ ሬዲዮና ቴሌቪዥን የአሀዱ መድረክ ዝግጅታቸውን ወደ መፅሐፍ በመቀየር…
Rate this item
(1 Vote)
ሽልማቱ 18 ዘርፎች አሉት ተብሏል በቃል መልቲ ሚዲያ አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው “ክብር” የስነ-ፅሁፍና የጋዜጠኝነት ሽልማት ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥር ወር መጨረሻ ላይ ይካሄዳል። የሽልማቱ አዘጋጅ የቃል መልቲ ሚዲያ መስራችና ዋና ስራ አስፈፀሚ ደራሲና ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ሐይሉ ከሽልማቱ የቦርድ አባላት ጋር…
Rate this item
(2 votes)
 የእውቁ ፖለቲከኛ የሺዋስ አሰፋ ልጆች ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ መፅሐፋቸውን በድምቀት ያስመርቃሉ፡፡ ከፖለቲከኛ አባታቸውና ከመምህርት እናታቸው የተገኙት ቅዱስ የሺዋስ እና ህሊና የሺዋስ በዛሬው ዕለት ሶስት መፅሀፍትን የሚያስመርቁ ሲሆን ሁለቱ መፅሀፍት የህሊና የሺዋስ…
Rate this item
(5 votes)
በኮሎኔል አሸብር አማረ የተፃፈው ሀገሬና ሕይወቴ መፅሀፍ መስከረም 14 ቀን 201 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ተመርቋል፡፡627 ገጾች የያዘ ግለ ታሪክ በ405 ብር ገበያ ላይ ውሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 20 ዓመታት በልጆች ንባብ ላይ በመስራት የሚታወቀው “ኢትዮጵያ ሪድስ”፣ ሦስተኛውን ዓመታዊ የልጆች ንባብ ጉባኤ፣ “በንባብ ልምድ የዳበረ የልጅነት ዕድገት” በሚል መሪ ቃል፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስና ትላንትና በሳፋየር አዲስ ሆቴል አካሄደ፡፡ በመርሐግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ- መጽሐፍትና…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲያኑ ዮሴፍ ተክሉ፤ በረከት ተከስተና ኤርሚያስ ገ/ሚካኤል ተፅፎ በዮሴፍ ተክሉ የተዘጋጀው “እህቴን” ፊልም ማክሰኞ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ይመረቃል፡፡ የልብ አንጠልጣይ በድርጊት የተሞላ ዘውግ ያለው ፊልሙ በተለይ ማርሻል አርት በተለይም ቴኳንዶ ስፖርት የሰዎችን…