ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ነዋሪነቷን በሲዊዘር ላንድ ያደረገችው ደራሲ ሚሚ ፈቃደ በሲውዘርላንድና በሌሎች ሀገራት የተጓዘችበትንና የጉዞዋን ሁኔታ የተረከችበትና የጉዞ ማስታወሻዬ ነው ያለችውን “ሐዊር” ከሸገር እስከ ጄኔቫ የተሰኘ እውነተኛ ታሪክ መፅሐፍ ለንባብ ያበቃች ሲሆን ዛሬ ነሐሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል…
Read 974 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ላለፉት 20 ዓመታት ተማሪዎቹን በተለይም የውጭ ሀገር ዜጎችን በተለያዩ ትምህርቶች አሰልጥኖ በማስመረቅ የሚታወቀው ኒው ጀነሬሽን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ዘንድሮም ለ18ኛ ጊዜ ዛሬ ነሀሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ያስመርቃል።ዩኒቨርስቲ ኮሌጁ በሀገራችን ከሚገኙ አንጋፋ የግል ኮሌጆች አንዱና…
Read 921 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየዓመቱ የሚዘጋጀውና አምስተኛ ዙር የሆነው “የአዲስ አመት ተስፋዎቻችን ለሀገራችን” የመፅሐፍት አውደ ርዕይ ረቡዕ ነሀሴ 19 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይከፈታል። እስከ ጳጉሜ 3 ለ14 ቀናት በሚቆየው በዚህ አውደ ርዕይ በርካታ የመፅሐፍት መደብሮች የሚሳተፉ ሲሆን፣…
Read 9872 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየዓመቱ የሚዘጋጀውና አምስተኛ ዙር የሆነው “የአዲስ አመት ተስፋዎቻችን ለሀገራችን” የመፅሐፍት አውደ ርዕይ ረቡዕ ነሀሴ 19 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይከፈታል። እስከ ጳጉሜ 3 ለ14 ቀናት በሚቆየው በዚህ አውደ ርዕይ በርካታ የመፅሐፍት መደብሮች የሚሳተፉ ሲሆን፣…
Read 9778 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ሀይሉ ወርቁ ሥራ የሆነውና በፍቅር፣ የህክምና በሳይኮሎጂ በህግና በመሰል ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥነው “ሞት በውክልና” አዲስ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ።መፅሐፉ በዋናነት ከህግ፣ ከፍትህና ርትዕ፣ ከህክምና ቴክኖሎጂና ሞራል፣ ከሃይማኖት አስተምህሮቶች፣ ኢትዮጵያ ከፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችና ስምምነቶች ከማህበረሰብ እድገት አንፃር ደራሲው…
Read 2144 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በላይነህ ክንዴ በስራ ፈጠራ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በመምህርነት አለምፀሃይ ወዳጆ በዲያስፖራ ዘርፍ ታጭተዋል ዘጠነኛው ዙር የበጎ ሰው ሽልማት ነሀሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል እንደሚካሄድ የበጎሰው ሽልማት ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ የቦርድ አባላት አቶ ስንታየሁ ደምሴና አቶ ቀለመወርቅ ሚደቅሳ ትላንት…
Read 10622 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና