ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጌት ፈርኒቸር እና እንጨት ሥራ ድርጅት ያዘጋጀውና መጽሐፍ በማንበብ የዝግጅቱ መግቢያ የሚገኝበት የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በዓለምገና ከተማ ይጠናቀቃል፡፡ በአራት ዙር የተካሄደው ውድድር አሸናፊዎች “አለምገና ታነባለች” በሚል በጐ ሃሳብ የሚሸለሙት መጽሐፍ እንደሆነ የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌቱ በቀለ ለዝግጅት…
Read 1483 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መዓዛ ወርቁ የፃፈችውና ዘካር ያስ ካሱ ያዘጋጀው “ዝነኞቹ” አዲስ ትያትር ሰኞ ማምሻውን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ “ያልሆንከውን ለመሆን ስትሞክር ያለህን ታጣለህ” በሚል መልእክት በድንገት ዘፋኝ ሆኖ መውጫ ቀዳዳ ስለጠፋው ወጣት ታሪክ የሚታይበት ትያትርን ፈለቀ የማርውሃ አበበ፣…
Read 1373 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጌት ፈርኒቸር እና እንጨት ሥራ ድርጅት ያዘጋጀውና መጽሐፍ በማንበብ የዝግጅቱ መግቢያ የሚገኝበት የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በዓለምገና ከተማ ይጠናቀቃል፡፡ በአራት ዙር የተካሄደው ውድድር አሸናፊዎች “አለምገና ታነባለች” በሚል በጐ ሃሳብ የሚሸለሙት መጽሐፍ እንደሆነ የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌቱ በቀለ ለዝግጅት…
Read 1417 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መዓዛ ወርቁ የፃፈችውና ዘካር ያስ ካሱ ያዘጋጀው “ዝነኞቹ” አዲስ ትያትር ሰኞ ማምሻውን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ “ያልሆንከውን ለመሆን ስትሞክር ያለህን ታጣለህ” በሚል መልእክት በድንገት ዘፋኝ ሆኖ መውጫ ቀዳዳ ስለጠፋው ወጣት ታሪክ የሚታይበት ትያትርን ፈለቀ የማርውሃ አበበ፣…
Read 1830 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ቀደምት ዕውቅ ዘፋኞችን ሥራዎች “ኢቶፒክስ” በሚል ስያሜ አሰባስበው ባስቀረፁት በፍራንሲስ ፋልሴቶ የተዘጋጀው “Abyssinia Swing” የተሰኘ የሙዚቃ መጽሐፍ በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ውይይት ይካሄድበታል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የሙዚቃ ባለሙያ ሰርፀ ፍሬስብሐት…
Read 1407 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበርና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተባብረውበት ባለፈው ሰኞ “ሥነጽሑፍና ሴቶች” ሥልጠና ነገ እንደሚጠናቀቅ ማህበሩ አስታወቀ፡፡ የማህበሩ የባህርዳር ቅርንጫፍ ባዘጋጀው ሥልጠና ሂደት በቅርቡ በአዲስ አበባ የተመረቀው የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ “እውነት ማለት የኔ ልጅ” እና የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር “እኛ” ቁጥር…
Read 1405 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና