ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአበበች ጐበና የኑዛዜ ሰነድም ቀርቧል የክብርት ዶ/ር አበበች ጐበና የበጎ አድራጎት ተግባር ላይ ያተኮረው “የሺዎች እናት” የሥዕል፣ የፎቶግራፍ እና የቅርፃቅርጽ አውደርእይ ባለፈው ረቡዕ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ተከፈተ፡፡ ከትናንት ወዲያ ጀምሮ ለተመልካች ክፍት በሆነው አውደርእይ ላይ በጐ አድራጊዋ ከተለያዩ ሀገር አቀፍ…
Read 1350 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመርዕድ ነጋሽ ተጽፎ በዓለም ዘውገ የተዘጋጀው “የትዳር ያለህ” የተሰኘ አዲስ ፊልም በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት በሲኒማ አምባሳደር ይመረቃል፡፡ የ95 ደቂቃ ርዝመት ያለውን በቤተሰብ ዙሪያ የሚያጠጥን ፊልም ለመሥራት ዘጠኝ ወር የፈጀ ሲሆን አርቲስት ሰብለ ተፈራ፣ ውብአለም አለባቸው፣ ደምሴ በየነ፣ ሔለን…
Read 1613 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አልዩ ፊልም ፕሮዳክሽን አዘጋጅቶት አቢጌል ኢንተርቴይመንት ያቀረበው “ሰርግ ከአሜሪካ” ፊልም ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶችና በመንግስታዊው ስቴሪዮ ሲኒማ እንዲሁም በክልል ከተሞች በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አርቲስት ሳምሶን ታደሰ፣ ኮሜድያን ደረጀ ኃይሌ፣ ቴዎድሮስ ለገሠ ብዙ፣ ፍቃዱ ከበደ፣ ደምሴ በየነና…
Read 2138 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር የተቋቋመበትን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት “ሂሩት አባቷ ማነው”ና “ህይወት ዙሪያ” ፊልሞች ላይ በተዋንናይነት የተሳተፉት አንጋፋዋ አርቲስት አስካለ አመኑሽዋ በሚገኙበት፣ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ያካሄዳል፡፡ የሐሙሱን ውይይት የፊልም ባለሙያዎችና ሌሎች የጥበቡ አፍቃሪዎች ከቀኑ 11…
Read 2393 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሃዋሳው “60 ሻማ” የኪነጥበብ ማህበር አባል የሆነው ዳዊት ረታ ያዘጋጀው “ልፅፍልሽ ነበር” የግጥም መፅሐፍ ነገ ይመረቃል፡፡ በሐዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አዳራስ የሚመረቀው መፅሐፍ 67 ግጥሞች የያዘ ሲሆን ዋጋውም 19 ብር ነው፡፡
Read 1570 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ማክሰኞ የ18 ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ወጣቱ አሜሪካዊ አቀንቃኝ ጀስቲን ቢበር፤ ለልደቱ ከ100 ሚ ብር በላይ የሚያወጣ ቪላ ከቤተሰቡ በስጦታ እንደተበረከተለት ታውቋል፡፡ ዴይሊሜል እንደዘገበው፣ ቪላው የሚገኘው በሆሊዉድ ኮረብታ ላይ ሲሆን ባለአምስት መኝታ ክፍሎች ያሉትና የተንጣለለ ግቢ ውስጥ የተገነባ ነው፡፡…
Read 3081 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና