ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ዜማ ብዕር” ለአምስተኛ ጊዜ ተመረቀ ኬሚካል ኢንጂነር መልካም ሰው አባተ ያዘጋጀው “ሁለተኛው ሰማይ” ሳይንሳዊ ረዥም ልቦለድ ለንባብ በቃ፡፡ መታሰቢያነቱን ለቀድሞዋ ኢትዮጵያ ያደረገው መፅሐፍ 272 ገፅ አለው፡፡ በሀገር ውስጥ 35 ብር በውጭ ሀገራት በ15 ዶላር እየተሸጠ ነው፡፡ “ምስጢረ ሄዋን” የሚል የሴቶች…
Read 2191 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የሳክስፎኑ ንጉስ” በሚል የሚታወቀው የ76 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ጌታቸው መኩርያ ከሳምንት በፊት በለንደን ከተማ በሪች ሚክስ አርት ቬኑ ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅት አድናቆትን አተረፈ፡፡ አርቲስት ጌታቸው ሙዚቃውን ያቀረበው “ዘ ኢኤክስ” ከተባለው የሙዚቃ ቡድን ጋር ሲሆን በርካታ እንግሊዛዊያውያንና በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዝግጅቱን…
Read 1880 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እየተገባደደ በሚገኘው የፈረንጆች ዓመት በቢልቦርድ የሙዚቃ ሽያጭ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ በተደጋጋሚ የመሪነት ስፍራውን በመቆጣጠር ከፍተኛ ብልጫ ያሳዩ አርቲስቶች ይፋ የተደረጉ ሲሆን፤ ብሪታኒያዊቷ የፖፕ ሙዚቃ ልእልት አዴሌ በሶስት ዘርፎች የበላይነት ተቀዳጀች፡፡ “21” የተሰኘው የአዴሌ አልበም በዚህ ዓመት በአሜሪካ ብቻ 4.5 ሚሊዮን…
Read 2350 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሆሊውድ ተሰርተው ለእይታ ከበቁ የዘንድሮ ፊልሞች በተከታታይ ክፍል የቀረቡ፤ በአፈታሪክ ጭብጦች ላይ የሚያጠነጥኑ እና የካርቱንና የአኒሜሽን ፊልሞች ከፍተኛ ገቢ እንዳገኙ “ቦክስ ኦፊስ ሞጆ” አመለከተ፡፡ ዘንድሮ ሆሊውድ በአለም አቀፍ ገበያ 36.8 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን ገቢው ባለፉት ሦስት ዓመታት ከተመዘገበው…
Read 2288 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ84 ዓመታት በፊት የተፃፉት የሼርሎክ ሆምስ ገድሎችን የሚተርኩት የሰር አርተር ኮናን ዶይል ልቦለድ መፃህፍት በፊልም ስራ አትራፊ እንደሆኑ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ ከወር በኋላ በመላው ዓለም ለእይታ የሚበቃው አዲሱ የሼርሎክ ሆምስ ፊልም “ኤ ጌም ኦፍ ሻዶውስ” የሚሰኝ ሲሆን የፊልሙ ዲያሬክተር እንግሊዛዊው ጋይ…
Read 2688 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያ የመጀመርያው ዘመናዊ ልቦለድ ፊልም እንደሆነ የሚነገርለት “ሂሩት አባቷ ማነው?” የተሠራበት 47ተኛ ዓመት የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በፑሽኪን አዳራሽ በኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚከበር አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በቀጣዩ ሳምንትም ከፊልሙ ጋር የተገናኘ ዝግጅት እንዳለው ታውቋል፡፡
Read 4804 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና