ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
"ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ መድረክ ተመልሷል። በዚህም ሳምንትም የቦታ ለወጥ አድርጎ ነገ ረቡዕ መጋቢት 25 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ውስጥ ይካሄዳል ተብሏል።
Rate this item
(0 votes)
"እንዲህ ያለም የለ"መጽሐፍ ረቡዕ ይመረቃልየገጣሚ ሀብታሙ ሀደራ "እንዲህ ያለም የለ" የተሰኘ የግጥም ስብስብ መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ መጋቢት 25 2016 ዓ.ም ከ10:30 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ይመረቃል።
Rate this item
(1 Vote)
• ጎሳዬ ተስፋዬ፣ ሳሚ ዳንና ጃኪ ጎሲ ይሳተፉበታል ታዋቂ የኢትዮጵያ ድምፃዊያን የሚሳተፉበት “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ቀን” በእስራኤል ቴላቪቭ እንደሚካሄድ አፍሮ ስታይል ኢንተርቴይመንት አስታወቀ፡፡ የእስራኤል የነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ፣ ግንቦት 5 ቀን 2016 ዓ፣ም የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቀን በቴላቪቭ የሚካሄድ ሲሆን፤ አፍሮ ስታይል…
Rate this item
(0 votes)
ይህ ተከታታይ ድራማ 42 ክፍሎች ያሉት ሲሆን በሳምንት ሁለት ቀናት ማለትም ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ለተመልካቾች ይቀርባል።
Rate this item
(0 votes)
"ዕንቁ ሴት፣ ንቁ ሴት፣ ዝግጁ ሴት" "ዕንቁ ሴት፣ ንቁ ሴት፣ ዝግጁ ሴት"የተሰኘ ቅዳሜ መጋቢት 21 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ሰንጋተራ በሚገኙ ፐርፐር ብላክ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።በዕለቱም ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ፣ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ፣ ሲሰተር ዘቢደር ዘውዴ ጭምሮ የተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ የትምህርትና ውድድር ማዕከል ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሶስት ቀናት በታዳጊዎች መካከል በተዘጋጀው ውድድር ማጠቃለያ ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር ባይሳ በዳዳ (PhD) ለአሸናፊዎች እውቅና ሲሰጡ:-
Page 7 of 321