ልብ-ወለድ

Saturday, 30 August 2014 11:03

የሎተሪ እጣው!

Written by
Rate this item
(32 votes)
የህይወት ትርጉም ምንድነው? በሚል እብከነከን ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህይወት ትርጉም ኖራት፣ አልኖራት የራስዋ ጉዳይ! በሚል ትቼዋለሁ፡፡ ስለህይወት ሳይሆን ስለ ቁጥሮች ትርጉም ማሰላሰል ጀምሬያለሁ፡፡ በህይወት መኖራችንን የምናውቀው እድሜያችንን ስንቆጥር ወይንም በመንግስት ስንቆጠር ይመስለኛል፡፡ ይህን ታሪክ ያጫወተኝ ግለሰብ በ1999 ዓ.ም የህዝብ…
Saturday, 23 August 2014 11:55

“ኑዛዜው”

Written by
Rate this item
(12 votes)
ብቻውን ነው፡፡ በመንፈስም በአካልም፡፡ አባቱ ክዶታል፡፡ ፍቅረኛው ክዳዋለች፡፡ ጓደኞቹ ርቀውታል። አዱኛና ሲሳይ ከሱ ህይወት ዳግመኛ ላይመለሱ ተሰናብተውታል፡፡ ሌላው ቀርቶ ፈጣሪ ራሱ ጠልቶታል፡፡አራት በአራት በሚሆነው የግንብ ቤት ውስጥ ወንበር ላይ ተቀምጧል፡፡ ፊት ለፊቱ አንድ ጠረጴዛ፤ ጠረጴዛው ላይ ደግሞ ወረቀት አለ፡፡ ጠረጴዛው…
Saturday, 09 August 2014 11:40

ሞት አይፈሬ!

Written by
Rate this item
(5 votes)
በኒውዮርክ ከተማ ማንሐተን 52ኛ መንገድ ላይ ከሚገኝ አንድ ትንሽ መስጊድ ውስጥ የአስር ሰዓት ሶላት ከተሰገደ በኋላ ኢማሙ እንደተለመደው ከቁርዓንና ከሐዲስ የተውጣጡ ትምህርቶችን ይሰጥ ነበር፡፡ ዕድሜው ከሃምሳ በላይ የሆነው፣ ትውልደ ፓኪስታን የአሜሪካን ዜግነት ያለው ይህ ኢማም፣ በሂና የቀላ ነጭ ሪዙን በጣቱ…
Saturday, 02 August 2014 11:54

ፈጣሪው

Written by
Rate this item
(7 votes)
ድም…ድም… ድርድም… ይላል፤ በአካባቢው የሚነፍሰው ድምፅ፡፡ የተመረጡ የድምፅ ጥርቅሞች ይወዛወዛሉ፤ ላላፊ ጆሮ ይደመጣሉ። ድምፅን ማላወስ የሚችል ጆሮ ካገኘ፣ ሰሚውን የሚያፀድቅ ጥዑም ዜማ ይነፍሳል፡፡ የአእምሮውን ምህዋር ተቆጣጥሮ መላ ገላውን ያድሳል፡፡ እነዚህ ድምፆች፣ ከጠቢብ ጆሮ ቢደርሱ፣ የዜማቸውን ቅኔ ለመፍታት በሚል ምክንያት ከድምፁ…
Wednesday, 30 July 2014 07:56

ሌላው ጦርነት

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ሃሎ?! ኮሎኔል ሙሳ ነኝ! ማን ልበል?”“ሃሎ! ጓድ ኮሎኔል…ይቅርታ! ከሆቴሉ እንግዳ መቀበያ ክፍል ነው!”“ለምንድነው ከእንቅልፌ የምትቀሰቅሱኝ?! ለራሴ የበላሁት ምሳ አልፈጭ ብሎኝ መከራዬን ያሳየኛል! ከጓድ ሊቀመንበሩ ቢሮ በስተቀር ከየትም ቢደወል እንዳትቀሰቅሱኝ አላልኩም?!”“ይቅርታ ጓድ ኮሎኔል! አንዲት ባልቴት እዚህ ሆቴሉ በር ላይ ቆመዋል…እናቱ ነኝ…
Wednesday, 30 July 2014 07:56

ዲያብሎስ

Written by
Rate this item
(7 votes)
መርካቶ - ሲዳሞ ተራ፡፡ የቀለጠው ሠፈር። የማይታይ ዘረ - ሰብ የለም፡፡ እዚህ ሌላ ቋንቋ፣ ዘወር ሲሉ ሌላ፡፡ የማይሰማ የቋንቋ አይነት የለም። የተደበላለቀ ቋንቋ - የባቢሎን ግንብ፡፡ ሁሉም ጥድፊያ ላይ ነው፡፡ ደላላው ተካልቦ እያካለበኝ ወደ ቴፒ ለመሄድ ሸቀጥ የጫነች አይሱዙ ላይ…