ልብ-ወለድ
የኔ ውድ…ባልሽ ጥሎሽ ስለሄደ አለም ጨለመብሽ አይደል?... የምታደርጊው ግራ ቢገባሽ፣ ነጋ ጠባ ተንሰቅስቀሽ ታለቅሻለሽ አይደል?... የኔ ምስኪን… አልቅሰሽ አልወጣልሽ ቢል፣ ዙሪያው ገደል ቢሆንብሽ፣ መላ ቅጡ ቢጠፋሽ… እኔን አሮጊቷን አክስትሽን “ምን ይሻለኛል ይሆን?” ብለሽ፣ ምክር እንድለግስሽ ጠየቅሽኝ፡፡ አይ አንቺ!... ‘አክስቴ በፍቅር…
Read 2900 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀበጡ ሳቅዋ! አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም:: በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን…
Read 2452 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዐይኖችሽ ውስጥ የሚነዱት ጧፎች ልቤን ከሩቁ ያቀልጡትና በአጥንቴ ስሮች ልቆም ያቅተኛል፣ እንገዳገዳለሁ፤ የቀለጠው ልቤ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ የሆነ ይመስለኛል፡፡ ፍቅሬ ልብሽ አበባ ነው፡፡ ንቡ ልቤ ቀለምሽን ሲያደንቅ፣ መዐዛሽን እንደ ጡጦ ሲጠባ ይቆያል፡፡ ድንኳኔ በሳቅ ፣ ዐይኔ በተስፋ እንዲሞላ፣…
Read 2605 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጆሮ ግንዱ ጋለ፤ ቀጥታ እንደገባ ጥናታዊ ጽሑፉን ሊያሰናዳ አንደ ፍሬ ቴምር ቀመሰና ወደ መጻሕፍት መደርደሪያው ሄደ:: ለብቻ የሚያስቀምጣቸው መጻሕፍት በቦታቸው የሉም፡፡መቸም ቢሆን እንደ ስዕለት ልጆች የሚያያቸው መጻሕፍት ከሌሉ የርሱ ሕይወት እንዳለ አይቆጥረውም፡፡ በድንጋጤ ውስጥ ሆኖ ወደ ኋላ አሰበ፡፡ በተለየ ሁኔታ…
Read 2289 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፍልቅልቅ ብለው እንደሳት የሚነድዱ ዐይኖች፣ እንባ የገረፋቸው ጉንጮች፣ ሰቀቀን ያረገባቸው ተስፋዎች ጋራው ላይ ተቀይጠዋል፡፡ ቆነጃጅት፣ ፈርጣማ ወጣቶች፣ እንደ አበባ የፈኩ ልምጭ የመሰሉ እመቤቶች፣ የገረጡ ፊቶች፣ የነደዱ ቀለሞች፣ ሁሉም በያይነቱ ፊታቸው ተዘርግቷል፡፡ሶስቱ ሰዎች ከሁሉም ከፍ ብለው ሰማዩን የደገፉ ምሰሶ የሆኑ ይመስል…
Read 2383 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሳምንት ያህል ከቤት ሳልወጣ ቆየሁ:: ተጋድሜ እውላለሁ፤ ፊልም አያለሁ፣ መፅሃፍ አነባለሁ … እተኛለሁ፡፡ ይሰለቻል:: ነገርየው እየከፋ እንደሄደ ተረድቻለሁ፤ ግን ደግሞ ሳልወጣ ከዚህ የበለጠ መቆየት እንደማልችል ስረዳ ልብሴን ቀያይሬ ተነሳሁ:: ቢያንስ ቢያንስ ለጥቂት ቀናት የሚሆን አስቤዛ እንዲሁም አልኮል ነገር ባገኝ እገዛለሁ፡፡…
Read 2798 times
Published in
ልብ-ወለድ