ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ በከረጢት ውስጥ አለመኖርን አስመልክቶ የተዘጋጀ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ለንባብ የቀረበ ሲሆን ይህንንም እትም በድጋሚ ለንባብ እንሆ ብለናል።በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ100 ወንዶች ውስጥ 4 ወንዶች የዘር ፍሬ ያለመውረድ ችግር ያጋጥማቸዋል። ይህ ችግር በይበልጥ የሚስተዋለው የመወለጃ ጊዜ ሳይደርስ…
Rate this item
(0 votes)
እናቶች ልጅ ከወለዱ በኋላ በተፈጥሯዊ እና በተለያዩ ምክንያቶች ድብርት ውስጥ የመግባት እንዲሁም በእራስ ወይም በልጅ ላይ ጉዳት የማድረስ ሁኔታ እንደሚያጋጥማቸው በዚህ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ለንባብ አቅርበናል። ይህን እትም የማንበብ እድል ላልገጠማችሁ በድጋሚ ለንባብ እንሆ ብለናል።ከሩቅ ሲታይ አረንጓዴነቱ በሚስበው ሲጠጉት ግን…
Rate this item
(2 votes)
“በህይወት ዘመን ውስጥ ከ7 እና ከ7 በላይ ወንዶች ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም ለማህጸን ጫፍ ካንሰር ያጋልጣል”የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር መሰረት ኦላናበዓለም አቀፍ ደረጃ ጥር ወር የማህፀን ጫፍ ካንሰር ግንዛቤ መስጫ ወር…
Rate this item
(1 Vote)
በ2023/ዓም ለንባብ ካልናቸው መካከል እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ያልናቸውን በ2024 ለትውስታ ያህል በድጋሚ ልናስነብባችሁ ወደድን፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እ.ኢ.አ በ2023 31ኛውን አመታዊ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወሳል፡፡ ማህበሩ በየአመቱ ጉባኤውን ሲያካሂድ በማህጸንና ጽንስ ህክምና ዙሪያ በጎ አስተዋጽኦ ላበረከቱና ረዥም አመት…
Rate this item
(1 Vote)
ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም አቀፍ ደረጃ በመውለጃ እድሜ ላይ ከሚገኙ ሴቶች መካከል ከ8 እስከ 13 በመቶ የሚሆኑት በፓሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም (polycystic ovary syndrome) የተጠቁ ናቸው። ከነዚህ ሴቶች ውስጥ 70 በመቶ የሚሆኑት ይህ የጤና ችግር እንዳለባቸው በምርመራ እንዳላረጋገጡ ይገመታል። የፅንስ እና…
Rate this item
(1 Vote)
በአገራቸን በተለምዶ ሉፕ የሚባለው በትክክለኛው ስያሜው IUCD የተባለው ያልተፈለገ እርግዝና መከላ ከያ ባህርይ እና አጠቃቀሙ ምን ይመስላል የሚለውን ከአሁን ቀደም ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ምናልባትም በጊዜው ይህ እትም ከእጃችሁ ያልገባ ወይንም በጊዜው ማንበብ ላልቻላችሁ መልእክቱን ታገኙ ዘንድ በድጋሚ እነሆ ብለናል፡፡ ማብራሪያውን ሰጥተውን…
Page 2 of 64