ላንተና ላንቺ
Jennifer T. Anger, MD Oct 01, 2018 Cedars-Sinai Staff በሚለው ድረገጽ ላይ እንዳስነበቡት የወሲብ ግንኙነት ተፈጥሮአዊና በተፈጥሮም አስፈላጊ ነገር ሲሆን በሰላማዊ መንገድ የሚከወን ከሆነ ሕመም የለውም፡፡ በእውነታው አለም ግን ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በወሲባዊ ግንኘነት ጊዜ የሚሰማቸው ሕመም ለመኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡…
Read 14580 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በኢትዮጵያ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ተብለው ከሚፈረጁት ውስጥ FGM የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻ ከፍተኛውን ጉዳት የሚያደርሱ ተብለው የሚታወቁ ናቸው፡፡ በእርግጥ የእነዚህን ድርጊ ቶች መሰረታዊ አመጣጥ ድርጊቱን ፈጻሚዎቹ ሲገልጹት በዘመኑ በነበረው አስተሳሰብ እና ከልማድ በጎ ነገር ተደርጎ ልጅ ሲወራረስ የኖረ ነው፡፡…
Read 14893 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በስዊድን የሚኖር አንድ ግለሰብ በሰጠን ጥቆማ መሰረት እንደተረዳነው በስዊድን አገር እንኩዋንስ ሴቶቹ ወንዶቹም እንዲገረዙ የሚያበረታታ ህግ የለም፡፡ አስተያየት ሰጪው እንደገለጸው::‹‹…ስለሴቶቹ መገረዝ ጭርሱንም የሚነሳ ርእስ አይደለም፡፡ ስለወንዶች ግን የሚሰጡት መልስ ህጻኑ ይስማማኛል ወይንም አይስማማኝም ብሎ ምርጫውን በማይሰጥበት እድሜ የህጻኑን ገላ መቁረጥ…
Read 10541 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ምቹ ክሊኒክ ሀያ ሁለት እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በአዲስ አበባ ይገኛል፡፡ በዚህ ክሊኒክ ከሚሰጡት የተለያዩ ሕክምናዎች መካከል ከፍተኛውን ቦታ የሚይዘው ይህ በቴክኖሎጂ የታገዘ የመካንነት ሕክምና ነው፡፡ በዚህ ክሊኒክ ተገኝተን ዶ/ር ቶማስ መኩሪያ በ22 የሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የመካንነት ማእከል ዋና ኃላፊን…
Read 13303 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ለHPV (ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ) በትክክለኛው ጊዜና ሁኔታ ክትባት ከተሰጠ የማህጸን በር ካንሰርን ማስቀረት ይቻላል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት የማህጸን በር ካንሰርን መቆጣጠር ወይንም መገደብ በሚለው ፕሮግራሙ ውስጥ ካስቀመጠው አንዱ ነው፡፡ ከላይ ያነበባችሁትን የነገሩን ባለፈው እትም እንግዳችን የነበሩት ዶ/ር ታደሰ ኡርጌ በቅዱስ…
Read 13028 times
Published in
ላንተና ላንቺ
አንድ ቤት ሲሰራ ብሎኬት ተደርድሮ ነው፡፡ የአንድ ሰው ሰውነት የሚገነባውም ልክ ቤት በሚገነባበት መልክ በህዋሳት ወይንም በCell ግንባታ አማካኝት ነው፡፡ ዶ/ር ታደሰ ኡርጌ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት እና የመራቢያ አካላት ካንሰር ሕክምና Sub specialist (oncology gynecology) ባለፉት ህትመቶቻችን የማህጸን ፍሬ…
Read 10758 times
Published in
ላንተና ላንቺ