ላንተና ላንቺ
የኢትዮጵያ መንግስት በጤናው ዘርፍ የምእተ አመቱ ግብ ብሎ ካስቀመጣቸው ጉዳዮች መካከል እንደውጭው አቆጣጠር በ2020/ዓም ከኤችአይቪ ነፃ የሆነ ትውልድ ማፍራት የሚለው አንዱ ሲሆኑ ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በተግባር ላይ ውለዋል ከእነዚህም መካከል፡-በጤናው ዘርፍ ከሚሰሩ ፖሊሲ አውጪዎች ጋር በጋራ መስራት፣የህክምና…
Read 3585 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ማረጥ በየትኛዋም ሴት ላይ ሊከሰት የሚችል ተፈጥሮአዊ ክስተት ቢሆንም ጥቂት የማይባሉ ሰዎች እንደ አንድ የጤና እክል ሲቆጥሩት ይስተዋላል፡፡ ይህ አይነቱ አስተሳሰብ ፈፅሞ የተሳሳተና ከሳይንሰዊ እይታ ውጪ የሆነ ነው፡፡ በዛሬው ፅሁፋችን እውን ማረጥ ተፈጥሮአዊ ነው ወይንስ ጥቂቶች እንደሚሉት የጤና እክል ነው?…
Read 8750 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 25 October 2014 10:43
“...በኤችአይቪ ቫይረስ መያዝ ከቫይረሱ ነፃ የሆነ ልጅ ከመውለድ አያግድም...”
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ ruthebebo@gmail.com
የኤችአይቪ ቫይረስ በወሊድ፣ በእርግዝና እንዲሁም በጡት ማጥባት ወቅት ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው ተገቢው የህክምና ክትትል ካልተደረገም የመተላለፍ እድሉ ከ25-35% የጨመረ ነው፡፡ Prevention of Mother-to-Child Transmission (PMTCT) of HIV/AIDS in Ethiopia: IntraHealth International/Hareg Project End-of-Project Report: September…
Read 5806 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ህጻናትን በፍቅርና በሰላም ማሳደግ የሚቻለው ይበልጡኑ ወላጆች ኃላፊነት የሚሰማቸው እና ጥሩ ምሳሌ ሲሆኑ ነው፡፡ ቤተሰብህን በተሸለ ደረጃ መምራት ማለት አለምን በተሸለ ደረጃ ለመምራት ዝግጁ መሆን ማለት ነው የሚለው የጠበብት ንግግር ተግባራዊ እንዲሆን ሁሉም ልብ ሊለው የሚገባ ነገር ነው፡፡ ወላጅ ልጅን…
Read 6205 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 04 October 2014 14:01
‹‹.በቫይረሱ ቢያዙም... ነጻ የሆነ ልጅ መውለድ ይችላሉ
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ ruthebebo@gmail.com
›› የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ሓል..ማ ኤችአይቪ ኤይድስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ በአገር ደረጃ ከሚደረገው ጥረት ተሳታፊ በመሆኑ ከተለያዩ የግል የህክምና ተቋማት ጋር አብሮ ይሰራል፡፡ በመሆኑም በኦሮሚያ መስተዳድር አዳማ ከተማ በሚገኙ የግል የህክምና ተቋማት ያለውን አሰራር በዚህ እትም ለንባብ አቅርበነዋል፡፡…
Read 2244 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የፅንስ ማቋረጥ ሕግ አተረገጓጎም... 551(ሀ) ‹‹በመደፈር ወይም በዘመድ መካከል በተደረገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ምክንያት ፅንሱ የተገኘ ሲሆን...›› የፅንሱ መቋረጥ የሚካሄደው እርጉዟ ሴት በምትሰጠው ቃል መነሻ መሰረት ነው፤ “ከአስገድዶ መድፈር ፣ ከቤተዘመድ ጋር በተደረገ ግንኙነት ምክንያት”.. ማለቷ በቂ ይሆናል፡፡ ሌላ ተጨማሪ…
Read 4172 times
Published in
ላንተና ላንቺ