ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እ.ኤአ የ2020 የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በ1 ቀን የ8መቶ ሴቶች ህይወት ያልፋል። የእናቶች ሞት በ2 ደቂቃ ውስጥ ይከሰታል። ከዚህ የእናቶች ሞት መካከል 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ውስጥ ይከሰታል። በኢትዮጵያ ከእርግዝና…
Rate this item
(1 Vote)
“በህይወት ዘመን ውስጥ ከ7 እና ከ7 በላይ ወንዶች ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም ለማህጸን ጫፍ ካንሰር ያጋልጣል”የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር መሰረት ኦላናበዓለም አቀፍ ደረጃ ጥር ወር የማህፀን ጫፍ ካንሰር ግንዛቤ መስጫ ወር…
Rate this item
(1 Vote)
ከዚህ ቀደም በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ስለሚያጋጥም የፅንስ መቋረጥ ምንነት፣ መንስኤ እና ምልክት ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬ እትም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመሀንነት እና የስነ ሆርሞን ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር አቤል ተሾመ ጋር ያደረግነውን ቃለመጠይቅ…
Rate this item
(0 votes)
“ተወልጄ ያደኩት በገጠር ውስጥ ነው። ከግብረ ስጋ ግንኙነት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ማውራት አይደለም ሌላ ሰው ሲያወራ መስማት እንደ ነውር ይቆጠራል። ትዳር የመሰረትኩበት በ14 ዓመቴ ነበር። እና ትዳር ውስጥ እስክገባ ድረስ ልጅ እንዴት እንደሚረገዝ እንኳን አላውቅም ነበር። ካገባው በኋላ ደግሞ ማርገዜን…
Rate this item
(0 votes)
 በዓለም አቀፍ ደረጃ መስከረም 16 (September 26) በኢትዮጵያ መስከረም 23 (October 3) ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ ቀን (contraception day) ተከብሯል። ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ (የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት) ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የቀረበ የህክምና አገልግሎት እንደሆነ ይታወቃል። ይህ አገልግሎት ከሚሰጥበት የህክምና ተቋማት ውስጥ የጤና…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያን የማሰቢያ ቀን በዓለም ላይ ሰዎች ባልተፈለገ ወይንም ባልታቀደ መንገድ ልጅ መውለድ እንደሌለባቸው ማስገንዘቢያ፣ ንቃተ ህሊናን ማዳበሪያ እንዲሁም ግለሰቦችን ስለ ስነተዋልዶ ጤናቸው መረጃ መስጠትን አቅማቸውንም ማጎልበት የሚቻልበትን መንገድ በዓለም ዙሪያ ለመወያየት የሚያስችል ቀን ነው፡፡ ይህ ዓለም አቀፍ…
Page 1 of 67