ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
በዓመት ውስጥ ለ10 ወራት፤ በሳምንት ቢያንስ ለ5 ቀናት የማደርገውን የተለመደ ተግባር እየከወንኩ ባለሁበት ቅፅበት የ7ኛ ክፍል መምህር የሆነው አስጨናቂ ቁና ቁና እየተነፈሰ፣ እጆቹን እያማታ እና የሆነ ነገር እያጉተመተመ ወደ ቢሮዬ መጣ። “አሞኝ ስለነበር ነው የቀረሁት ፈተና አታጥፍልኝም፤ ቤተሰቦቼ ገጠር ስለሄዱ…
Rate this item
(0 votes)
ባልተፈለገ ጊዜ ልጅ እንዳይወለድ ለማድረግ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎትን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ለዚህም የሚወሰዱ የተለያዩ መከላከያ መድሀኒቶች እና የምክር አገልግሎቶች አሉ፡፡ ታድያ ሁሉም አይነት የመከላከያ ዘዴዎች ለሁሉም ሰዎች በታቀደ ላቸው መንገድ አገልግሎት ይሰጣሉን? ሲባል መልሱ አይሰጡም የሚል ይሆናል፡፡ ለዚህም የተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ 21 ሚሊዮን የሚሆኑ ሴቶች ለመራቢያ አካላት የጤና ችግር ሊጋለጡ በሚችሉበት እድሜ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ በ9394 ላይ ደውሎ We care digital health ን ማማከር ለጤና ችግሮች መፍትሔ ለማግኘት ያስችላል፡፡ ዶ/ር በቴል ደረጀ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና…
Rate this item
(0 votes)
 በእርግዝና ወቅት በተለይም ለመውለድ በሚቀርቡበት ወቅት በተፈጥሮ መንገድ ለመውለድ የማያስችሉ የተለያዩ ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ምንም እንኩዋን ካለምም ችግር አስቀድ ሞውኑ በምጥ አልወልድም፤ የምወልደው በቀዶ ሕክምና ነው ብሎ መወሰን ትክክል ባይሆንም በድንገት ለሚገጥሙ ችግሮች ግን በቀዶ ሕክምናው ለምትወልደውም ይሁን ለሚወለደው ጨቅላ…
Rate this item
(1 Vote)
“ከእርግዝና በፊት በቂ ፎሊክ ንጥረነገር መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል” ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር መሰረት በለጠ ከእርግዝና በፊት፣ በእርግዝና እና ጡት በማጥባት ወቅት የተመጣጠነ የአመጋገብ ስርአት ለእናቶች እና ለልጆች ደህንነት መሰረታዊ ነው። ሴቶች ከእርግዝና በፊት በሚመገቡት ምግብ አማካኝነት በእርግዝና ወቅት የሚያስፈልጋቸውን ንጥረነገር ማከማቸት…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለምአቀፍ ደረጃ ሴቶችን ከሚያጠቁ የካንሰር በሽታ አይነቶች መካከል የማህፀን በር ካንሰር በ4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። እ.ኤ.አ በ2020 6መቶ 4ሺ በህመሙ የተጠቁ ሴቶች መገኘታቸው ይገመታል። እንዲሁም የ342ሺ ተጠቂዎች ህይወት ማለፉ ተመዝግቧል። በበሽታው መጠቃታቸው ከታወቀ አዲስ ታካሚዎች…
Page 2 of 61