ላንተና ላንቺ
ከዚህ ቀደም በነበረው እትም በመንግስት የህክምና ተቋማት ስለሚሰጥ የቅድመ ወሊድ የህክምና አገልግሎት ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። የዚህን ቀጣይ ክፍል በተለይም የወሊድ አገልግሎትን አስመልክቶ ለንባብ እንሆ ብለናል።በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ በ1 ዓመት ውስጥ ለ140 ሚሊዮን እናቶች የማዋለድ አገልግሎት…
Read 424 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የዓለም የጤና ድርጅት እንዳስቀመጠው በቅድመ ወሊድ የህክምና አገልግሎት ወቅት ለእናት እና ለተፀነሰው ልጅ ጠቃሚ የሆነ ክትባት፣ መድሃኒት እና የተለያዩ ምርመራዎች ይደረጋል። ከዚህም መካከል የደም ግፊት (ኢክላምሲያ እና ክላምሲያ) እንዲሁም የኤች አይ ቪ ኤድስ ህክምናዎች ተጠቃሽ ናቸው። ነፍሰጡር ሴቶች በእርግዝና ወቅት…
Read 448 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ለዚህ እትም መግቢያ ያደረግነው ባለፈው እትም እንግዳችን የነበረችው የመራቢያ አካላት ካንሰር ሕክምና እስፔሻሊስት ኦንኮሎጂ ጋይኒኮሎጂ ዶ/ር ማርያማዊት አስፋው ተናግራው ከነበረው የወሰድነው ነው፡፡ ሰዎች በምንም ምክንያት ቢታመሙ ለመዳን ሲሉ የሚወስዱአቸው እርም ጃዎች ትክክለኛውን አቅጣጫ እንዳይስት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ምርመራ ካደረጉ በሁዋላ ለኦፕራሲዮን…
Read 627 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በዚህ እትም እንግዳችን ያደረግናት ባለሙያ ዶ/ር ማርያማዊት አስፋው ትባላለች፡፡ ዶ/ር ማርያማዊት የማህጸን ካንሰር ህክምና እስፔሻሊስት ነች፡፡በሌላ አባባልም የሴቶች የመራቢያ አካላት ካንሰር ህክምና እስፔሻሊስት ማለት ነው፡፡ ዶ/ር ማርያማዊትን ያገኘናት በካዛንቺስ አካባቢ መቅረዝ ከሚባል ሆስፒታል ውስጥ በስራ ላይ እያለች ነው፡፡ ዶ/ር ማርያማዊት…
Read 320 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከዚህ ቀደም በነበረው እትም ስለ ራስ አገዝ የህክምና አገልግሎት ምንነት እና በውስጡ ስለሚገኙ የህክምና አይነቶች ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። የዚህን ቀጣይ ክፍል ከማስነበባችን አስቀድሞ የ1 ሰው ልምድ እናካፍላችሁ።“ነብዩ ዳዊት እባላለው። ሃይማኖቴ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት እንድንጠቀም ስለማይፈቅድ እኔም ሆንኩ ቤተሰቦቼ ተጠቃሚ አይደለንም።…
Read 224 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በዚህ እትም እራስ አገዝ የህክምና አገልግሎትን አስመልክቶ ልናስነብባችሁ ያሰናዳነውን ከማቅረባችን አስቀድሞ የ1 እናት ልምድ እናካፍላችሁ።“ሰብለ ምንያህል እባላለው። በስራ አጋጣሚዎች ወደ ተለያዩ ሀገራት የመሄድ እድል አለኝ። ሰዎች በቤታቸው ውስጥ ምርመራ እና ህክምናዎችን ሲያደርጉ አያለው። የሚወጉ መድሃኒቶችን እራሳቸው ወይም ቤተሰብ እንዲወጋ ይደረጋል።…
Read 351 times
Published in
ላንተና ላንቺ